tplf leaders

ኢህአዴግ ውስጠ ዴሞክራሲ የማያውቀው ግለሰብ አምላኪነት ተፀናውቶት የቆየ ፓርቲ ነው። አካሂደዋለሁ ያለው መተካካትም አልሰመረም። መተካካቱ ቢሳካስ ድርጅቱን ወደ ተሻለ መንገድ ይመልሰዋልን? ብቃትን መሰረት ያደረገ ሹመት እንዲሁም መሬት አርግድ የሆነ መሪ ካለገኘ ድርጅቱ ባለበት የሚቀጥል ፍዝ ይሆናል ይላሉ ተወያዮቻችን።