“አሁንም ቦንብና ዝናር የታጠቀ ዘፋኝ ነው ቲቪውን የሞላው፡፡ እራት እየተበላ መትረየስ የሚተኩስ ታጋይ ነው የሚታየው፡፡ በአውዳመት የባሩድ ሽታ ነው ከቴሌቪዥኑ የሚወጣው፡፡……..የቀድሞው የአዲሳባ ከንቲባ አቶ ኩማ ደመቅሳ በጀርመንና አካባቢዋ ብዙዉን ጊዜያቸውን የሚያሳልፉት ከሐኪሞች ጋር ሲሆን በትርፍ ጊዜያቸው ደግሞ ፋርማሲ ቤቶች ይዘዋወራሉ….” ይላል ገብረእግዚአብሔር አድና ። አድምጡት
http://wazemaradio.com/wp-content/uploads/2015/10/Tigray-repression-1.mp3
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፈተና (Part 1)
ቱርክ በአፍሪቃ: የቱርክ ዕርዳታ ከሌሎች በምን ይለያል ?
Your email address will not be published. Required fields are marked *