Recent Posts

Lideta Higher Court

በጥልቅ ተሀድሶ ሰበብ ፍርድ ቤቶች ተዘጉ

Feb 25, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- ካለፈው ማክሰኞ ጀምሮ በሁሉም ደረጃ የሚገኙ የፍርድ ቤቶች ዳኞች በጥልቀት ለመታደስ በየችሎቱ መሽገዋል፡፡ ችሎት የሚያስችሉባቸው አዳራሾች ዉስጥ በስብሰባ ተሰንገው ጠዋት ገብተው ማታ እየወጡ ይገኛሉ፡፡ የልደታ የመጀመርያና ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሺህ የሚቆጠሩ ተመላላሾችን

Read More
ebc

የኢቲቪ/ኢቢሲ ጋዜጠኞች ጥልቅ ተሀድሶ ተጠናቀቀ

Feb 23, 2017 0

“የቲቪ ግብር ክፈሉ!” የቤት ለቤት ዘመቻ ተጀመረ ዋዜማ ራዲዮ- ለሁለት ተከታታይ ሳምንታት ሲካሄድ የሰነበተው የኢቲቪ/ኢቢሲ ጋዜጠኞች ጥልቅ ተሀድሶና ግምገማ በዋቢሸበሌ ሆቴል ተጀምሮ በኢትዮጵያ ሆቴል ተጠናቋል፡፡ በመዝጊያው ሥነ ሥርዓት ላይ የድርጅቱ የቦርድ ሊቀመንበርና የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች

Read More
Wazema Radio Logo

ድርድር ወይስ ግርግር?

Feb 18, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የተከሰተውን ህዝባዊ አመፅ ተከትሎ ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ ከተወሰኑ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ለመነጋገር መድረክ አዘጋጅቷል። ለውይይትና ለድርድር ቅን ልቦና ከሚጎድለው ኢህአዴግ ጋር ለመደራደር መሞከር ከንቱ ድካም ነው የሚሉ ብዙ ናቸው። ከዚህ ቀደም

Read More
The book Centre

አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ፕሬስን በስስት ዐይን

Feb 17, 2017 0

ሙሴ -ለዋዜማ ራዲዮ የዛሬው አዲስ ዘመን ጋዜጣ የፊት ገጽ 78ኛ ዓመት፣ ቁጥር 161 ይላል፡፡ እድሜ ቁጥር እንጂ ሌላ ምንም እንዳልሆነ ተገለጠልኝ፡፡ ካተመው ይልቅ ያላተመው፣ ከጻፈው ይልቅ ያበለው ፊቴ ድቅን እያለብኝ፡፡ የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት

Read More
Andreas Eshete

ፕሮፌሰር አንድርያስ እሸቴ በፅኑ ህመም ሆስፒታል ናቸው

Feb 13, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- ከኢትዮጵያ አንጋፋ ምሁራን አንዱ የሆኑትና በተለያየ ሀላፊነት መንግስትን ያገለገሉት ፕሮፌሰር አንድርያስ እሸቴ በፅኑ ታመው በሆስፒታል አልጋ ላይ እንደሚገኙ የዋዜማ ምንጮች ተናግረዋል። ፕሮፌስር አንድርያስ ስሞኑን ያረፉት የወዳጃቸው የዶር ገብሩ መርሻ ሞት አልተነገራቸውም። በተማሪ

Read More
Geremew

የፊንፊኔ ደላላ — ሀብታም ጋቢ ተከናንቧል! ገንዘብ በአገሩ ጠፍቷል!

Feb 13, 2017 0

26ኛው ዙር ወጥቷል!    ሀብታም ጋቢ ተከናንቧል!   ገንዘብ በአገሩ ጠፍቷል! (ዋዜማ ራዲዮ) ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ ነኝ፡፡  ምስጉን ‹‹ጉዳይ ገዳይ›› ስለመሆኔ እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባም ኩማም

Read More
Addis Ababa Municipality Photo- WazemaRadio

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከመነሳቱ በፊት ሕገወጥ ቤቶችን ለማፍረስ ታስቧል

Feb 7, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ የአስሩ ክፍለ ከተማ ሥራ አስፈጻሚዎች ከተሸኘው ሳምንት መጨረሻ ጀምሮ ሕገ ወጥ ግንባታዎችን ማፍረስ በሚቻልበት ሁኔታ ዙርያ እየመከሩ ነው፡፡ ከንቲባ ድሪባ በሚመሩት በዚህ ዝግ ስብሰባ ላይ ከቀረቡ አከራካሪ ነጥቦች አንዱ በአዲስ አበባ

Read More
derg officials

ከፍተኛ የደርግ ባለሥልጣናት ከጠ/ሚ ኃይለማርያም ጋር መከሩ

Feb 6, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- ከጥቂት ዓመታት በፊት በይቅርታ የተፈቱት የደርግ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ባሳለፍነው ሳምንት ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ዳሳለኝ ቢሮ በመገኘት ለአንድ ሰዓት የቆየ ዉይይት ማካሄዳቸው ተሰምቷል፡፡ ዉይይቱ በዋናነት ያተኮረው ሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስ በሊቀመንበርነት በሚመሩት ሰውለሰው የተሰኘ

Read More
Girisho 2

እያዩ ፈንገስ ተውኔት የአሜሪካ ትዕይንቱን ሁለተኛ ምዕራፍ ጀመረ

Feb 4, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ – ያለፉትን አራት ወራት በዩናይትድ ስቴትስ የተለያዩ ግዛቶች በመታየት ላይ ያለው “ፌስታሌን” (እያዩ ፈንገስ) የተሰኘ የአንድ ስው ሙሉ ተውኔት በአዳዲስ ከተሞችና በአንዳንድ አካባቢዎች በድጋሚ ለማሳየት መርሀ ግብር መዘርጋቱን አዘጋጆቹ አመለከቱ። በላስ ቬጋስ

Read More
Teddy Afro

ቴዲ አፍሮ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ሳይነሳ አዲሱን አልበም የመልቀቅ ፍላጎት የለውም

Feb 3, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ-ለሦስት ተከታታይ ጊዜያት ያህል ከተራዘመ በኋላ በመጪው ፋሲካ እንደሚለቀቅ በስፋት እየተነገረለት የሚገኘው የቴዲ አፍሮ አዲስ አልበም ለገበያ የሚቀርበው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እስካልተራዘመ ድረስ ብቻ መሆኑን ለድምጻዊው ቅርበት ያላቸው ምንጮች ገለጹ፡፡ ቴዲ አገሪቱ ወደ

Read More
Tweets by @Wazemaradio