ያለፉትን አምስት ዓስርት ዓመታት በባህር ማዶ የሚኖሩ ኢትዮዽያውያን በሀገራቸው የፖለቲካ ጉዳይ ላይ ለመሳተፍና ተፅዕኖ ለማሳረፍ ተደጋጋሚ ጥረቶች አድርገዋል፣ በተደራጀም ይሁን ባልተደራጀ ሁኔታ፣ከምርጫ ተሳትፎ እስከ ትጥቅ ትግል። የዲያስፖራው የፖለቲካ ተሳትፎና ትግል የጉዳዩ ባለቤቶች የተመኙትን ያህል የሰመረ አልሆነም። መልስ የሚያስፈልጋቸው ጥያቄዎችም ብዙ ናቸው። በዚህ የመጀመሪያ ክፍል መሰናዶ ለመንደርደሪያ የሚሆኑ ሀሳቦችን አንስተን እንወያያለን። አድምጡት