Tag: tax

በድረገፅ የሚቀርቡና ገቢ የሚያስገኙ ይዘቶች ግብር ሊከፍሉ ነው

ዋዜማ- ዩቲዩብ አልያም ቲክቶክን የመሳሰሉ መተግበሪያዎችን በመጠቀም የተለያዩ ይዘቶችን በማቅረብ ገንዘብ የሚያገኙ ግለሰቦችና ተቋማት አሉ። በእነዚህ መተግበሪያዎች ከይዘት ያለፈ የንግድ ልውውጥም ይደረጋል። የኢትዮጵያ መንግስት አዲስ ባዘጋጀው መመሪያ መሰረት፣ ፊልም ሙዚቃና…

በአዲስ አበባ በመኪና ሽያጭ ላይ ከፍተኛ ግብር ተጥሏል፣ ነጋዴዎች የባንክ ሂሳባቸው እየታገደ ነው

ዋዜማ- የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ፣ በመኪና ሻጮች ላይ ከፍተኛ የገቢ ግብር መጣሉን እና ነጋዴዎች መክፈል ባለመቻላቸው የብዙዎችን የባንክ አካውንታቸውን ማሳገዱን ዋዜማ ሰምታለች። ነጋዴዎቹ ከአንድ ወር በፊት ጀምሮ ዓመታዊ የገቢ መጠናቸውን…

ጅቡቲ የደረሰው ስንዴ ያለ ተጨማሪ ታክስ ክፍያ ወደ ሀገር እንዲገባ መንግስት ፈቀደ

ዋዜማ- ከውጭ የሚገባ ስንዴ ተጨማሪ እሴት ታክስ መከፈል አለበት በሚል በጅቡቲ ወደብ ላይ ተይዘው የነበሩ ስንዴ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ያለምንም ተጨማሪ እሴት ታክስ ክፍያ እንዲገቡ የገንዘብ ሚኒስትር ጥቅምት 6 ቀን 2016…

መንግስት ባገለገሉ ተሽከርካሪዎች ላይ ስለተጣለው ተጨማሪ ቀረጥ ማብራሪያ ሰጠ

ከመመሪያው በፊት የተገዙና በግዥ ሂደት ላይ የነበሩትን አይመለከትም ብሏል። ዋዜማ ራዲዮ- ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሀገር ውስጥ ሲገቡ እንዲቀር የተደረገው 30 በመቶ የእርጅና ግብር ቅነሳ መመርያው ከመውጣቱ በፊት ሀገር ውስጥ እንዲገቡ ትእዛዝ…

መንግስት ላገለገሉ ተሽከርካሪዎች ያደርግ የነበረውን የግብር ቅናሽ አቆመ

ዋዜማ ራዲዮ- መንግስት ያገለጉሉ መኪናዎች ከውጭ ሲገቡ ያደርግ የነበረውን የቀረጥ ስሌት ቅናሽ ከትላንት ጀምሮ አቆመ። መንግስት ከዚህ ቀደም ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ላለማበረታታት እንደሚሰራ በተደጋጋሚ ሲገልጽ ቆይቷል።ከትላንት ጀምሮ…