የአዲስ አበባ እና የሸገር ከተማ የሕዝብ አሰፋፈር ጥናት እየተካሄደ ነው
ዋዜማ- የአዲስ አበባ እና የሸገር ከተማ አስተዳደሮች የሕዝብ አሰፋፈር ጥናት ይፋዊ ባልሆነ መንገድ እየተካሄደ መሆኑን ዋዜማ ሰምታለች፡፡ የፌዴራል ስታትስቲክስ አገልግሎት ያሰማራቸው ባለሙያዎች በሁለቱ የከተማ አስተዳደሮች መረጃ እያሰበሰቡ ሲሆን፤ የስታትስቲክስ አገልግሎቱ…

ዋዜማ- በሸገር ከተማ ሥር ባሉ ሁሉም የመንግሥት ትምህርት ቤቶች የመምህራን ምገባ መርኃግብር እንደተጀመረ ዋዜማ ከምንጮቿ ሰምታለች። የምገባ አገልግሎቱ በሸገር ከተማ አሥተዳደር በሁሉም አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እየተሰጠ ሲሆን ፣…