Tag: Fano

በአማራና በኦሮሚያ መረጋጋት እየመጣ ነው?

ዋዜማ- በአማራና በኦሮሚያ ክልል በመንግስትና በአማፅያን መካከል የቀጠለው ግጭት የበርካታ ዜጎችን የዕለት ተዕለት ኑሮ ከማስተጓጎሉም በላይ ቀላል የማይባሉ ዜጎችን ህይወትም እየቀጠፈ ነው። መንግስት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግጭት በነበረባቸው አካባቢዎች መረጋጋት…

የባንክ ተበዳሪ ነዎት? ወይም ለመበደር አስበዋል? እነዚህ አዲስ መመሪያዎች ይመለከትዎታል

ዋዜማ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የሀገሪቱን የባንኮች ከቀውስ ይታደጋል፣ መረጋጋትም ያሰፍናል ያላቸውን አምስት አዳዲስ መመሪያዎች ይፋ አድርጓል። መመሪያዎቹ ከዚህ ቀደም የተወሰዱ ብድሮችንም ሆነ አዲስ የሚሰጡ ብድሮች ላይ ገደብ እና ተጨማሪ ተጠያቂነትን…

የደራ ነዋሪዎች  በሁለት ወገን ታጣቂዎች መከራና እንግልት እየደረሰብን ነው አሉ

ዋዜማ- የአማራና የኦሮሚያ ክልል በሚዋሰኑበት የሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ነዋሪዎች በአካባቢው በሚንቀሳቀሱ ሁለት ፅንፍ የያዙ ታጣቂዎች ተደጋጋሚ ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑንና በርካቶችም ለመፈናቀል እንደተገደዱ ለዋዜማ ሪፖርተር ተናግረዋል።  በሰሜን ሸዋ ዞን…

በትግራይ፣አማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ከ4 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ናቸው

ዋዜማ– በትግራይ፣ በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች ከቅድመ መደበኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ከ4 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች በጦርነትና ድርቅ ሳቢያ  ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆናቸውን ዋዜማ ከየክልሎቹ ያሰባሰበችው መረጃ ያመለክታል። ትግራይ ከጦርነቱ በኋላበትግራይ…

የኦሮምያና የአማራ ክልል አማፅያንን ከመንግስት ጋር ለማደራደር አዲስ ሙከራዎች እየተደረጉ ነው

ዋዜማ – በታንዛንያ በሁለት ዙር ተካሂዶ ባለቀ ሰዓት የተሰተጓጎለውን የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊትንና የመንግስትን ድርድር ለሶስተኛ ዙር ለማስቀጠል እንዲሁም የአማራ ክልል ፋኖ ታጣቂዎችን ወደ ድርድር ለማምጣት በአሜሪካ እና በአውሮፓ ህብረት በኩል…

በኦሮሚያና አማራ ክልል አዋሳኝ ደራ ወረዳ በተፈፀመ ጥቃት ቢያንስ 10 ስዎች ሞቱ

ዋዜማ- በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ከ10 በላይ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን ዋዜማ ተረድታለች። ጥቃቱን የፈጸመው ራሱን “የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት” ብሎ በሚጠራውና በመንግሥት “ኦነግ ሸኔ” ተብሎ…

የምክክር ኮሚሽኑ ታጣቂ ኃይሎችን ለማነጋገር እየተዘጋጀ ነው

ዋዜማ- የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከመንግሥት ጋር እየተፋለሙ የሚገኙ ታጣቂ ኃይሎችን ለማነጋገር ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ለዋዜማ ገልጿል። ኮሚሽኑ በአማራ ክልሉ በፋኖ ታጣቂዎች እና የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች መካከል ውጊያ መቀስቀሱን ተከትሎ፣…