Tag: election2021

ጦርነትና ግጭት ያረበበበት ምርጫ ምን ያተርፍልናል?

የፖለቲካ ፓርቲዎች አጀንዳ ንፅፅር ሪፖርትን እዚህ ማንበብ ይችላሉ– CLICK በሰኔ ወር 2013 ዓ.ም የሚካሄደው ጠቅላላ ምርጫ የሀገሪቱን የዴሞክራሲ ልምምድ አንድም ወደተሻለ አልያም ወደባሰ ምስቅልቅል ሊወስደው ይችል ይሆናል፡፡ ምርጫው የሚካሄደው በትግራይ…

በቀጣዩ ምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች አሰላለፍ

በቀጣዩ ምርጫ ብዙ ዕጩ በማስመዝገብ ብልፅግና ቀዳሚው ነው። እሱን የሚከተሉት ዋና ዋና ተፎካካሪ ፓርቲዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ዋዜማ ራዲዮ- በቀጣዩ አገራዊ ምርጫ የሚሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ይወክሉናል ያሏቸውን 8209 እጩዎች ማስመዝገባቸውን የብሔራዊ…

ዳንኤል ክብረት በግሉ ምርጫ ይወዳደራል ፤ ብልጽግና ታዋቂ ሰዎችን ለእጩነት ለማቅረብ እየጣረ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሀይማኖት መምህርነቱና በሚሰጣቸው ማህበራዊ ሂሶች ጉልህ ስፍራ የሚሰጠው ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በመጪው ስድስተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ በግሉ እንደሚወዳደር ዋዜማ ራዲዮ ሰምታለች።…

የይገባኛል ጥያቄ የሚነሳባቸው የወልቃይት ፣ሁመራና ራያ ምርጫ አይካሄድም፤ ሕዝበ ውሳኔስ?

ዋዜማ ራዲዮ- በሕወሓትና በማዕከላዊው መንግስት መካከል ጦርነት ከተካሄደ በኋላ በአማራና በትግራይ ክልል የይገባኛል ጥያቄ የሚነሳባቸው የወልቃይት ፣ሁመራና ራያ አካባቢዎች በአማራ ክልል ሀይሎች መያዛቸው ይታወቃል። በነዚሁ አወዛጋቢ አካባቢዎች የራሱን መንግስታዊ መዋቅር…