rifles

 

 

 

Wazema Podcast 1: አምባገነኖችን ማወቅ
አፈና የዳቦ ስሙ ቢቀያየርም ያው አፈና ነው። አፈናን ለመከላከል፣ ቢያንስ ከቅዝምዝሙ ለማምለጥ፣ የአፈናውን መዋቅር ማወቅ የጥበብ መጀመሪያ ነው። አሠራሩን እና ቁልፍ የአፈና ተዋንያን ማወቅ ድራማውን በየደረጃው “ለማድነቅ” ይጠቅማል። ይህ ውይይት አምባገነኖችን ስለማወቀ ያወሳል። በአርጋው አሽኔ አወያይነት መስፍን ነጋሽ እና ደረሰ ጌታቸው ይሳተፉበታል። Listen h