Election 2015: A silver lining? Part 2–ምርጫው ከወዴት ያደርሳል ?
ነጻ የመገናኛ ብዙሀን በሌሉበት፡የምርጫ አስፈፃሚና የፍትሕ ስርዓቱ የፓርቲ የፖለቲካ መሳሪያ በሆኑበት ሁኔታ -የተቃዋሚ ፓርቲዎች በምርጫ መሳተፍ ምን ይፈይዳል? የዋዜማ ተንታኞች በአስቸጋሪ ሁኔታም ቢሆን ምርጫ በመሳተፍ ውስጥ የሚገኘውን የፖለቲካ ግብ…

የቀድሞው ጠ/ሚ/ር መለስ ዜናዊ ስም ተደጋግሞ የሚነሳበት (በተለይ በደጋፊዎቻቸው) የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ “ከተንኮታኮተበት አንስተውታል” የሚል ነው። ተንታኞች ግን -የመለስ የኢኮኖሚ መርህ ሀገሪቱን በዘላቂነት ከድህነት የሚያላቅቅ አይደለም ይላሉ፣ ይልቁንም መለስ ኢኮኖሚውን “ለአፈና…
“ሰውየው ኢትዮጵያዊነትን የሚዐየፍ፣ሀገሪቱን ወደማትወጣው አዘቅት የጨመረ በወንጀል መጠየቅ የነበረበት” የሚሉ አሉ። ሌሎች “ባለ ራእይ፡ የልማት ጀግና ሀገሪቱን ከወደቀችበት ያነሳ የህዳሴ ፋና ወጊ”.. ወዘተ እያሉ ያሞካሹታል። ለመሆኑ እውነተኛው የመለስ መገለጫ፣ ስብእናና…

Wazema Podcast 1: አምባገነኖችን ማወቅ አፈና የዳቦ ስሙ ቢቀያየርም ያው አፈና ነው። አፈናን ለመከላከል፣ ቢያንስ ከቅዝምዝሙ ለማምለጥ፣ የአፈናውን መዋቅር ማወቅ የጥበብ መጀመሪያ ነው። አሠራሩን እና ቁልፍ የአፈና…