Author: wazemaradio

ከመሬታቸው ለተፈናቀሉ አርሶ አደሮችና ቤተሰቦቻቸው የጋራ የመኖሪያ ቤት ርክክብ ሊደረግ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ከመሬታቸው ለተፈናቀሉ አርሶ አደሮችና ቤተሰቦቻቸው በመስከረም ወር የጋራ የመኖሪያ ቤቶችን ለማስረከብ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ዋዜማ ያሰባሰበችው መረጃ ያመለክታል። ርክክቡ ገንዘብ ቆጥበው ዕጣ ደርሷቸው ሲጠባበቁ የነበሩ ዕድለኞችን በተመለከት ውሳኔ…

አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም በገፍ እየሰጠ ያለው ብድር እያወዛገበ ነው

ሁለት ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥም ከ200 ሚሊየን ብር የበለጠ ብድር ሰጥቷል። ዋዜማ ራዲዮ- በአብዛኛው በአዲስ አበባ አስተዳደር እንደሚተዳደር የሚነገርለት የአዲስ ብድርና ቁጠባ ከቅርብ ወራት ወዲህ እየሰጠ ያለው በዘመቻ መልክ እየተካሄደ…

ተከሳሽ በማረምያ ቤት ድብደባ እንደደረሰባቸው ለችሎት አቤቱታ አቀረቡ

ዋዜማ ራዲዮ- በእነ አብዲ ሞሀመድ (አብዲ ኢሌ) መዝገብ ተከሳሽ የሆኑት ወ/ሮ ዘምዘም ሀሰን በማረምያ ቤት ድብደባ እንደደረሰባቸው ለችሎት አቤቱታ አቀረቡ እኚህን ተከሳሽ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሃኒ ሀሰን አህመዲን በሚል…

ከሲዳማ የክልልነት ጥያቄና ህዝበ ውሳኔ ጋር ተያይዞ የሚጠበቁ አወዛጋቢ ጉዳዮች

ደኢህዴን በሲዳማ ክልል የመሆን ጥያቄ ዙሪያ ያወጣው ግልፅነት የጎደለው መግለጫ ውዝግቡ ገና ከመቋጫው እንዳልደረሰ ጠቋሚ ነው። ምርጫ ቦርድ በበኩሉ ውጥረቱን ረገብ ያደረገና ህዝበ ውሳኔ ለማድረግ የሚቻልበትን ሁኔታ ያብራራ ምላሽ ሰጥቷል።…

በጌታቸው አሰፋ መዝገብ የሚቀርቡ ምስክሮች ጉዳይ ፍርድቤትና አቃቤ ህግ አልተግባቡም

በእነ ጌታቸው አሰፋ መዝገብ ጥበቃ ስለሚደርላቸው 29 ምስክሮች ፍርድ ቤቱ የሰጠው ትዕዛዝ ከአዋጁ ውጭ በመሆኑ ማስፈፀም እንደማይችል አቃቤ ህግ ገለፀ፡፡ ዋዜማ ራዲዮ- የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት የቀድሞ ዋና ሀላፊ…

የአዲስ አበባ አስተዳደር የስልጣን ዘመንን ለማራዘም ዝግጅት እየተደረገ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የስልጣን ጊዜው ተጠናቆ ለአንድ አመት ተጨማሪ ጊዜ በስልጣን ላይ የቆየውን የኣአዲስ አበባ መስተዳድር አሁንም ለተጨማሪ ጊዜ በስልጣን እንዲቆይ የሚያስችል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ዋዜማ ከመስተዳድሩ የውስጥ ምንጮች ስምታለች። የአዲስ…

የአብይ የፀጥታ ዘርፍ ማሻሻያና የባለስልጣቱ ግድያ

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ መንግሥት ለአንድ ዓመት ቸል ብሎት የቆየው የጸጥታ ችግር በቅርቡ በክልልና ፌደራል ደረጃ የ6 ሲቪልና ወታደራዊ ከፍተኛ ባለስልጣናትን ሕይወት ቀጥፏል፡፡ እስካሁን ቁጥራቸው ያልታወቁ የአማራ ክልል ፖሊስና ልዩ ሃይል አባላትም…

ንግድ ባንክ አስራ አምስት ሚሊየን ብር ቅናሽ ያገኘበትን ጨረታ ለምን ሰረዘው?

ንግድ ባንክ አስቸኳይ ብሎ ያወጣውን ጨረታ አሸናፊ ከለየ በኋላ ግልፅ ባልሆነ ምክንያት ጨረታውን ሰርዞታል። ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ ሙሉ መብት ቢኖረውም እርምጃው በተጫራቾች በኩል ጥርጣሬን አጭሯል። ዝርዝሩን ያንብቡት ዋዜማ ራዲዮ- ሶፍትዌሩ…

በመንግሥት ባለሥልጣናት ላይ ጥቃት ሊያደርስ ነበር የተባለው ተጠርጣሪ የሟች ሜ/ጀ ገዛኢ አበራ ጠባቂ ነኝ በማለት በፍርድ ቤት ተከራከረ

ዋዜማ ራዲዮ- የጦር መሳርያ በመያዝ በሚሊንየም አዳራሽ የመንግስት ባለስልጣናት ላይ ጥቃት ሊያደርስ ነበር የተባለው ሀየሎም ብርሀኔ የሟች ሜ/ጀ ገዛኢ አበራ ጠባቂ ነኝ በማለት በፍርድ ቤት ተከራከረ፡፡ የፌደራል ፖሊስ ከአማራ ክልል…