Author: wazemaradio

በአማራ ክልል 5 ነጥብ 5 ሚሊዮን ተማሪዎች ለዘንድሮው የትምህርት ዘመን አልተመዘገቡም

ዋዜማ- በአማራ ክልል ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ይመዘገባሉ ተብሎ ከታቀደው 7 ሚሊዮን ተማሪዎች ውስጥ እስካሁን የተመዘገቡት 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ተማሪዎች ብቻ ናቸው።  ክልሉ የ2017 የትምህርት ዘመንን መስከረም 7 ቀን…

ትምሕርት ሚንስቴር በ2017 ዓ.ም የቴክኒክና ሙያ ትምሕርት ሥልጠና ሊጀምር ነው

ዋዜማ- ትምሕርት ሚንስቴር በመጪው 2017 ዓ.ም የትምሕርት ዘመን በመላው አገሪቱ ከ 11ኛ ክፍል ጀምሮ የቴክኒክና ሙያ ትምሕርት ሥልጠና መስጠት ሊጀምር መሆኑን ዋዜማ ከሚንስትር መስሪያ ቤቱ ካገኘችው ሰነድና መረጃ መረዳት ችላለች።…

ፋኖ እና መንግሥትን ለድርድር የሚያመቻቸው ምክር ቤት ከአሜሪካ አምሳደር ጋር ዛሬ ይነጋገራል

ዋዜማ- በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን በመንግስትና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ድርድር እንዲደረግ ለማመቻቸት የተቋቋመው ምክር ቤት ዛሬ በአሜሪካ ኤምባሲ ከዲፕሎማቶች ጋር እንደሚወያይ ዋዜማ ተረድታለች።  ከተቋቋመ ከሁለት ወራት በላይ ያስቆጠረው የአማራ…

አንድርያስ እሸቴ (1937-2016 ዓ.ም)

ዋዜማ- ገና በወጣትነት ዕድሜያቸው በፖለቲካዊ አመለካከታቸው ብርቱ ደጋፊም ተቺም ያተረፉት እንድርያስ እሸቴ ነሐሴ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል። በምሁራዊ ብስለታቸው አንቱታን ያተረፉት እንድርያስ ዛሬ ሀገሪቱ ለተጋፈጠችው ችግር…

በ28 ቢሊየን ብር ካፒታል የፓርኮች  ኮርፖሬሽን ተቋቋመ

ዋዜማ- በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ፓርኮች በፌደራልና በከተማ አስተዳደሩ ስር ተለይተው እንዲተዳደሩ የሚስችል አዲስ ደንብ ስራ ላይ ውሏል። ለዚህም እንዲረዳ ሁለት ኮርፖሬሽኖች ተቋቁመዋል።  በፌደራል ደረጃ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ስር…

የኮንትሮባንድ ትንባሆ የሀገሪቱን የገበያ ድርሻ ከግማሽ በላይ ይዟል

በሀገሪቱ በገበያ ላይ እየቀረበ ካለው ሲጋራ ከግማሽ በላይ የሚሆነው በህገወጥ መንገድ ወደ ሀገር የገባ ነው። ከአራት አመት በፊት 197 በመቶ ግብር የተጣለበት ብሄራዊ ትንባሆ ሰሞኑን ደግም 150 ፐርሰንት ተጨማሪ ታክስ…

የኦሮሚያ ክልል የወረዳና የዞን አደረጃጀቱን እየቀየረ ነው፣ የቀበሌ መዋቅር ይጠናከራል

ዋዜማ- የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የዞን አደረጃጀቱን መልሶ ለማዋቀርና ስያሜውንም ለመቀየር የሚያስችለው ጥናትና ውይይት እያደረገ መሆኑን ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። የዚህ የአስተዳደራዊ መዋቅር ማሻሻያ አንድ አካል የሆነው የወረዳና ቀበሌ አደረጃጀት…

የፋኖ ታጣቂዎች ለ10 ቀናት ጥለውት በነበረው የእንቅስቃሴ ገደብ ቆመው የነበሩ መኪኖች “ቅጣት እንድንከፍል ተጠይቀናል” አሉ

በምስራቅ ጎጃም ትራንስፖርት እንደተቋረጠ ነው፣ በምዕራብ ጎጃም መደበኛ እንቅስቃሴ ተጀምሯል። በአብዛኛው የአማራ ክልል የሚደረግ የመኪና ትራንስፖርት ላይ የዝርፊያ፣ ዕገታና የህገወጥ ኬላ ችግሮች ተባብሰዋል። ዋዜማ- በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን የተለያዩ…

በተሽከርካሪ የሚደረስ የአካል ጉዳትና የሞት አደጋ የካሳ መጠን ወደ 250ሺ ብር ከፍ ተደረገ

ዋዜማ- በ 5 እጥፍ ጭማሪ የተደረገበት አዲሱ የሶስተኛ ወገን የተሸከርካሪ መድን ፖሊሲ ከነሀሴ 16 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ተፈጻሚ በማድረግ በሰው ላይ የሚደርስ የሞት እና የአካል ጉዳት በፊት ከነበረው 40ሺ…