Author: wazemaradio

ኤርትራና አሜሪካ፡ ፍቅር እንደገና?

ከኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ማግስት ሆድና ጀርባ የሆኑት አሜሪካና ኤርትራ በተለያየ መንገድ ግንኙነታቸውን ለማሻሻል ፍላጎት እንዳላቸው ፍንጮች መታየት ጀምረዋል። ኤርትራ በሶስተኛ ወገን በኩል ፍለጎቷን ብትገልፅም አሜሪካ በጉዳዩ ላይ ጥንቃቄ የተሞላበት አቋም…

ኢህአዴግ ስንት ነው?

ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ከማለዳው አፈጣጠሩ በአንድነት ሳይሆን በልዩነት ላይ የተመሰረተና ቆሜለታለሁ የሚለውን የብሄር መብት እንኳን በቅጡ የማያከብር ስለመሆኑ የፓርቲውን የውስጥ አሰራር የሚያውቁ ያስረዳሉ። ይህም ፓርቲውን የመሰረቱት ጥምር ፓርቲዎች ከትብብር ይልቅ…

የኢትዮዽያ አየር መንገድ !

የኢትዮዽያ አየር መንገድ ለኢትዮዽያውያን ብሎም ለአፍሪቃ ኩራት ስለመሆኑ እምብዛም አያከራክርም። በብልሹ አሰራሩ በሚታወቀው የኢህ አዴግ መራሹ መንግስት መተዳደሩም ቢሆን አየር መንገዱን ከዕድገት ግስጋሴ አላቆመውም። በየአመቱ የተሳፋሪዎች ቁጥር ሀያ በመቶ እየጨመረ…

የመለስ ራዕይ- በሰምሀል ወይስ በካጋሜ?

የቀድሞውን ጠሚር ለመዘከር በሩዋንዳ ኪጋሊ ‘ልማታዊ መንግስትና ዴሞክራሲ’  በሚል ርዕስ በተደረገ ሲምፖዚየም ላይ የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት ኮከብ ነበሩ። ለምን አትሉም? በመለስ ‘ቆሌ’ የሚፈውሱት የቤት ጣጣ ነገር ነበረባቸው። የሟቹ ጠ/ሚ/ር ልጅ ሰምሀል…

በግብፅ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች የሳላፊ እስልምና አራማጅ የሆነውን ፓርቲ እየተቀላቀሉ ነው፣ ለምን?

የግብፅ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች የሳላፊ እስልምና አራማጅ የሆነውንና አክራሪውን አል ኑር ፓርቲ እየተቀላቀሉ ነው። ይህ ለጆሮ እንግዳ የሆነ ነገር የግብፅ ኦርቶዶክስ ቤክያንን አስቆጥቷል። መዝገቡ ሀይሉ ያሰናዳው ዘገባ የተብራራ መልስ ይዟል፣ አድምጡት።…

ኢህአዴግና መጪው ጊዜ (part 1)

ኢህአዴግ አራት የብሄር ድርጅቶችን የያዘ ግምባር ነው። ፓርቲው ህልውናውን አደጋ ላይ የሚጥል ተደራራቢ ፈተናዎች ተጋርጠውበታል። የህወሀት የበላይነትና በአባል ድርጀቶች መካከል ያለው ያልተመጣጠነ ግንኙነት ከሙስና ጋር ተደማምር የፓርቲውን መጪ ዘመን ጨፍጋጋ…

ደብዳቤ ካዲሳ’ባ-

እንዴት ሰነበታችሁ! እኔ ደህና ነኝ፡፡ የመሐል አገር ሰው ምን ይሆናል ብላችሁ?! ምን ቢከፋ ጦሙን አያድር! ለነገሩ በዚህ ክረምት የሸገር ሕዝብ ከሆዱ ይልቅ አእምሮዉን ለመመገብ መጨነቅ ይዟል፡፡ እሸት ትቶ መጻሕፍት ጠብሶ…

ፍቅር የተራበው አብሪ ኮከብ… ለምን ሲሳይ

እድል ይሁን አጋጣሚ ባይታወቅም እሱም ይሁን ወላጆቹ ሳይፈልጉት ይህ ሰው በሰው አገር የወላጅና የቤተሰብ ፍቅር እየራበው አድጉዋል። ያም ሆኖ ተወልዶ ባደገበት አገር ባልተጠበቀ ሁኔታ ታላቅነትን ያለማንም ድጋፍ ተጎናጽፉዋል። ለምን ሲሳይ…