Author: wazemaradio

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምዘና ፈተና የወሰዱ ሰራተኞቹን ምደባ ጀመረ ፤ ምደባው መደናገር  ፈጥሯል

ዋዜማ- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የብቃት መመዘኛ ፈተና በተሰጠባቸው ተቋሟት ለሚገኙ ሠራተኞቹ፣ አዲስ የሥራ ድልድል ይፋ ማድረጉን ዋዜማ ሰምታለች። የብቃት መመዘኛው ፈተና ውጤትን ተከትሎ የተሰራው አዲሱ የሥራ ድልድል ይገለፃል ከተባለበት…

የአብዮቱ ትውስታ [Video]

50 ኛ ዓመቱን የደፈነው የኢትዮጵያ አብዮት ምን አተረፈልን? አልያም ምንስ መዘዝ ይዞ መጣ? ብለን ይህችን የማሰላሰያ አጭር ውይይት አድርገናል፤ በዋዜማ ስቱዲዮ ። ባለሁለት ክፍል ውይይቱን እንድትመለከቱት ከታች አያይዘነዋል። ተጋበዙልን። ሀሳባችሁንም…

የኦሮምያ ክልል መንግስት የአመራር ለውጥ ሊያደርግ ነው

ዋዜማ- በኦሮምያ ክልል መንግስት ከዘርፍ ቢሮዎች አንስቶ እስከ ዞን ድረስ በሁሉም መዋቅሮች የአመራር ለውጥ ሊደረግ መሆኑን ዋዜማ ከሁነኛ ምንጮቿ ሰምታለች። የክልሉ ምክር ቤት  (ጨፌው) ትናንት መደበኛ ስብሰባውን የጀመረ ሲሆን በዚህ…

የኦሮምያና የአማራ ክልል አማፅያንን ከመንግስት ጋር ለማደራደር አዲስ ሙከራዎች እየተደረጉ ነው

ዋዜማ – በታንዛንያ በሁለት ዙር ተካሂዶ ባለቀ ሰዓት የተሰተጓጎለውን የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊትንና የመንግስትን ድርድር ለሶስተኛ ዙር ለማስቀጠል እንዲሁም የአማራ ክልል ፋኖ ታጣቂዎችን ወደ ድርድር ለማምጣት በአሜሪካ እና በአውሮፓ ህብረት በኩል…

የኢትዮጵያ መንግሥት እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ለምን አልተስማሙም?

ዋዜማ- የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት (አልያም በፌደራሉ መንግሥቱ አጠራር ኦነግ-ሸኔ) እና የኢትዮጵያ መንግሥት፣ ባደረጓቸው ኹለት ዙር ድርድሮች ወደ ስምምነት ለመድረሰ ተቃርበው ነበር። በኹለተኛው ዙር ድርድር የመጨረሻ ሰዓት ላይ በተፈጠረ አለመግባባት፣ ተስፋ…

ሀገር በቀል ወይስ ዋሽንግተን መር የኢኮኖሚ ዕቅድ?

ዋዜማ- የጠሚር ዐቢይ መንግስት ከ4 ዓመት በፊት “ሀገር በቀል” ነው ያለውን የኢኮኖሚ ዕቅድ ይፋ አድርጎ ነበር። ይህ ዕቅድ በእርግጥ “ሀገር በቀል” ስለመሆኑ፣ ብሎም አሁን ከገባንበት የኢኮኖሚ ፈተና ያወጣናል ወይ?  ኢትዮጵያ…

የኢትዮጵያና የሶማሊላንድ ስምምነት አዲስ የታሪክ እጥፋት? 

ዋዜማ- የኢትዮጵያና የሶማሊላንድ መሪዎች ኢትዮጵያን ለ50 ዓመታት የባህር ጠረፍ ተጠቃሚ የሚያደርግ የመግባቢያ ሰነድ ከፈረሙ በኋላ በቀጠናው አዲስ የጆኦ ፖለቲካ ድንግርግር ተፈጥሯል።  አሜሪካና ቻይና በሶማሊላንድ ጉዳይ የተለያየ አቋም አላቸው። ይህ ለኢትዮጵያ…