Month: May 2025

የሕዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች ቀለም ሊቀየር ነው

ዋዜማ- በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የሕዝብ ትራንስፖርት ሰጪ ተሽከርካሪዎች እንደ አገልግሎታቸው ዓይነት “ወጥ ቀለም” እንዲይዙ እና አሽከርካሪዎችም የራሳቸው የስራ የደንብ ልብስ እንዲኖራቸው ለማድረግ እቅድ እንደተያዘ ዋዜማ ሠምታለች። የክልል ከተሞችም በሚወስኑት…

“መብራት ያላበራ እቀጣለሁ” የአዲስ አበባ አስተዳደር

ዋዜማ- በአዲስ አበባ ከተማ በመንገድ ዳር የሚገኙ የንግድ ወይም አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ከምሽት 12 እስከ ንጋት 12 ድረስ “የውጭ” እና “የውስጥ መብራት” ካላበሩ እንዲሁም በምሽት ለአገልግሎት ክፍት መሆናቸውን የሚያሳይ በመብራት…

አዲስ ይፋ የሚደረገው የመኪና ሰሌዳ ምን ይዟል? የክልል ስም አይኖርም

ዋዜማ- ከዚህ ቀደም የክልልሎችን እና የከተማዎችን ስም ይዞ ይታተም የነበርውን ሰሌዳ የሚያስቀር አዲስ የተሽከርካሪ ሰሌዳ ተግባራዊ ሊደረግ ነው። አዲሱ ሰሌዳ የተሽከርካሪውን እና የአሽከርካሪውን(የባለንብረቱን) መረጃ የያዘ “ቺብስ” የተገጠመለት እንደሚሆን የትራንስፖርት እና…