Month: June 2024

በአማራ ክልል በእርግጥ መረጋጋት እየመጣ ነው?

ዋዜማ – በአማራ ክልል በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚደረጉት ውጊያዎች፣ አሁንም ተባብሰው መቀጠላቸውን ዋዜማ በኹሉም የክልሉ አካባቢዎች ባደረገችው ማጣራት ተገንዝባለች። ዐሥር ወራትን ባስቆጠረው የኹለቱ አካላት ግጭት በክልሉ…

የባንክ ተበዳሪ ነዎት? ወይም ለመበደር አስበዋል? እነዚህ አዲስ መመሪያዎች ይመለከትዎታል

ዋዜማ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የሀገሪቱን የባንኮች ከቀውስ ይታደጋል፣ መረጋጋትም ያሰፍናል ያላቸውን አምስት አዳዲስ መመሪያዎች ይፋ አድርጓል። መመሪያዎቹ ከዚህ ቀደም የተወሰዱ ብድሮችንም ሆነ አዲስ የሚሰጡ ብድሮች ላይ ገደብ እና ተጨማሪ ተጠያቂነትን…

በራያ አላማጣ በትግራይ ታጣቂዎችና ነዋሪዎች መካከል ውጥረት ተባብሷል፤ ሶስት ሰዎች ተገድለዋል

ዋዜማ – የትግራይ ታጣቂዎች በራያ አላማጣ ከተማ በሁለት ሳምንት ውስጥ ሦስት ሰላማዊ ሰዎችን ገድለው፣ አምስት ሰዎችን ማቁሰላቸውን ነዋሪዎች ለዋዜማ ተናግረዋል። በከተማዋ በሚገኝ ትምህርት ቤት ካምፕ አድርገው ተቀምጠዋል የተባሉት ታጣቂዎች፣ ቅዳሜ…

አልፋሽጋ ከሶስት ክረምት በኋላ ?

ዋዜማ- የፌደራሉ መንግስት ከትግራይ አማፅያን ጋር ጦርነት ላይ በነበረበት ወቅት የሱዳን ወታደሮች ድንበር ተሻግረው የኣኢትዮጵያ ይዞታ የነበሩ አካባቢዎችን መቆጣጠራቸው ይታወቃል። ከሶስት ዓመት ተኩል በኋላ ዋዜማ የድንበሩ አካባቢ ያለበትን ሁኔታ ለመመልከት…

ሶማሊያ ከኢትዮጵያ ጋር የገባችበትን ውዝግብ እንድታረግብ አሜሪካ ጠየቀች

ዋዜማ- የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ቢሮ ሀላፊ አንቶኒ ብሊንከን ቅዳሜ ዕለት የሶማሊያውን ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ መሐመድን በስልክ ያነጋገሩ ሲሆን፣ ኢትዮጵያና ሶማሊያ መካከል እየተካረረ ያለው ውዝግብ መርገብ እንዳለበት አሜሪካ ፍላጎቷ መሆኑን ገልፀዋል።…