Month: February 2021

የካፒታል ገበያ ውስጥ የሚሳተፉ ባንኮች የልማት ባንክን ቦንድ ቅድሚ ሰጥተው እንዲገዙ የሚያስገድድ ህግ ለመንግስት ቀረበ

አዲሱ መመሪያ ትችት ሲበዛበት የነበረውንና እንዲቀር የተወሰነውን የ27 በመቶ ቦንድ አሰራርን በእጅ አዙር የመተግበር ያህል ነው ተብሏል። ዋዜማ ራዲዮ- እየተቋቋመ ባለው የካፒታል ገበያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክን በልዩ ሁኔታ እንዲጠቅም የሚያስችል…

የይገባኛል ጥያቄ የሚነሳባቸው የወልቃይት ፣ሁመራና ራያ ምርጫ አይካሄድም፤ ሕዝበ ውሳኔስ?

ዋዜማ ራዲዮ- በሕወሓትና በማዕከላዊው መንግስት መካከል ጦርነት ከተካሄደ በኋላ በአማራና በትግራይ ክልል የይገባኛል ጥያቄ የሚነሳባቸው የወልቃይት ፣ሁመራና ራያ አካባቢዎች በአማራ ክልል ሀይሎች መያዛቸው ይታወቃል። በነዚሁ አወዛጋቢ አካባቢዎች የራሱን መንግስታዊ መዋቅር…

ወደ መቀሌ ተልኮ መደረሻው ሳይታወቅ የቆየው 1.3 ቢሊየን አዲሱ ብር ተገኘ

ዋዜማ ራዲዮ- አሁን በምርጫ ቦርድ ተዘርዞ ህልውናው እንዲከስም የተደረገው ቀድሞ የትግራይ ክልልን ሲያስተዳድር የነበረው ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት) እና በማዕከላዊው መንግስት መካከል ጦርነት የተቀሰቀሰ ዕለት ጥቅምት 24 ቀን 2013…