agricaltureየኢትዮዽያ ግብርና አላደገም ካልን ታዲያ የኢኮኖሚው ዕድገት ከየት መጣ? የኢትዮዽያ ግብርናን ከቁጥር ባሻገር መመርመር ያስፈልጋል። ዛሬም በጠባብ መሬት የሚያርሱ 13 ሚሊየን ገበሬዎች አሉን። የግብርና ሚኒስቴር በአለም በትልቅነታቸው ከሚታወቁ መንግስታዊ ተቋማት አንዱ ነው። ይህ ተቋም የፖለቲካ አፈና መሳሪያም ሆኖ ያገለግላል። እናም ግብርናችን ዛሬም “ከእጅ ወደ አፍ” መሆኑን ለመገንዘብ አንዳንድ ነጥቦችን ተወያዮቻችን ያነሳሉ። አድምጧቸው አጋሩ።

 

የመጀመሪያ ክፍል ውይይታችንን በማስፈንጠሪያው ይመልከቱ- http://wazemaradio.com/?p=1461