nega_berhau
የአርበኞች ግንቦት ሰባት መሪ ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ የትጥቅ ትግሉን ለመምራት ወደ አስመራ ማቅናት ከሌሎች የኢትዮዽያን መንግስት ለመጣል ከተሰለፉ ድርጅቶች ጋር ጥምረት ለመፍጠር በር ከፋች መሆኑ እየተነገረ ነው። በሌላ በኩል የለም በቡድኖቹ መካከል ከትብብር ይልቅ ሽኩቻ የመከሰት ዕድሉ ሰፊ ነው ባዮችም አሉ። የዶር ብርሀኑ ወደ አስመራ ማቅናት የፈጠረውን የሞራል ልዕልና ተከትሎ በመሪውና በድርጅቱ ላይ ያሉ ፈተናዎችን ተመልክተናቸዋል። አድምጡት