EGYPT and South Sudan leaders
EGYPT and South Sudan leaders

ዋዜማ ራዲዮ- በግብፅና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ግንኙነት መሻከሩን ተከትሎ  ውስጥ ውስጡን እየተጋተጉ ነው። ኢትዮጵያ ከሳዑዲ ለመወዳጀት መሞከሯ ያስደነገጣት ግብፅ በፊናዋ ከዩጋንዳና ከደቡብ ሱዳን ጋር ስምምነት አደርጋለሁ፣ ወታደራዊ ስፈር በደቡብ ሱዳን ለመክፈት ተነጋግሪያለሁ እያለች ነው። የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዝዳንት ካይሮ ነበሩ። ለመሆኑ ይህ የሰሞኑ የካይሮ የከበባ ስትራቴጂ ኣኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ ላይ የያዘችውን አቋም ይቀይራል?  ለኢትዮጵያ የደህንነት ስጋትሰ አይደለምን? ይህንንና ሌሎች ነጥቦችን አካቶ አርጋው አሽኔ የሚከተለውን ይነግረናል