Dr Birhanu Nega
Dr Birhanu Nega

(ዋዜማ ራዲዮ)-በብዙዎች በአንደበተ ርትዑነታቸው የሚተወቁት ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ ከምርጫ 97 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ “የብዙዎችን ቀልብ የገዛ” ንግግር አድርገዋል። በኢትዮዽያ ፖለቲካና በድርጅታቸው አርበኞች ግንቦት ሰባት ዙሪያ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በአሜሪካን ሀገር ለደጋፊዎቻቸው ባደረጉት ንግግር ከብሄር ተኮር ድርጅቶች ጋር ስለሚኖር ትብብር ቅድመ ሁኔታ አስቀምጠዋል። አክራሪ ያሏቸውን ወገኖች ደግሞ አውግዘዋል። የዶ/ር ብርሀኑን ገለፃ ፍሬ ሀሳቦች አርጋው አሽኔ ተከታትሎ ያዘጋጀውን ዘገባ እነሆ አድምጡት።