Addis_Ababa_University_logo

በኢትዮዽያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የገዥው ፓርቲ የምልመላና የፖለቲካ አላማ ማስፈፀሚያ መሳሪያ ለመሆናቸው ብዙ እማኝነትን መጥቀስ ይቻላል። ከሰሞኑ በየተቋማቱ የሚሰጡት ስልጠናዎች ዋና አላማም ቢሆን በተቋማቱ ያሉ መምህራንንና ተማሪዎችን የመጠየቅ የመመራመር ጉጉትን መገደብና ሰለላቀ ሀገራዊ ጉዳይ ማንሳትን “ማስነወር”  ይመስላል። ሁሉም ነገር በስልጣን ላይ ያለው መንግስት ባሰቀመጠው ትርክት የሚጓዝ ነው። ከዚያ ያፈነገጠ ምን ይጠብቀዋል?  ለሚለው የጋበዝናቸው እንግዶች የሚነግሩንን አድምጡ።