eprdf leaders pic
ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ በዚህ አመት አገባድደዋለሁ ያለው የአመራር መተካካት ቅርቃር ውስጥ ገብቷል። ከጅምሩ መተካካት የሚለው ሀሳብ ለረጅም ጊዜ በስልጣን መቆየት ከሚያስከትለው ወቀሳ ለመዳን የተዘየደ እንጂ ከልብ የታሰበበት አልነበረም ይላሉ ተወያዮቻችን። ኧረ መተካካት ኢትዮዽያዊ አይደለም ይላል ሌላው ተናጋሪ። ይህን ውይይት በማድመጥ የምታጠፉት ጊዜ የሚያስቆጭ አይሆንም። መስፍን ነጋሽ ነው ያሰናዳው።