Protest Gondar

  • የኢትዮዽያን መንግስት ከተቃዋሚዎች ጋር ለማደራደር ንግግር ተጀምሯል

ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮዽያ በታሪኳ ከገጠሟት ፈታኝ ወቅት በአንዱ ላይ ትገኛለች። በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች ተባብሶ የቀጠለው ፀረ መንግስት አመፅ ምን ይዞ ይመጣ ይሆን? የሚለውም በብዙዎች ህሊና የሚመላለስ ጥያቄ ሆኗል። ሀገሪቱ ማብቂያ ወደሌለው ቀውስ እየሄደች ነው ወይስ ለዲሞክራሲ የለውጥ ጅማሮውን ምልክቶች እያየን? በሰሞኑ አመፅ በርካታ ሰዎች ተገድለዋል በሺህ የሚቆጠሩ ታስረዋል። አርጋው አሽኔ ዝርዝር ዘገባ አዘጋጅቷል-ያድምጡት