[facebookpost url=””]

Worriers 3
Ethiopian Warriors

ሀገሪቱ አንድ ከሚያደርጓት እውነታዎች ይልቅ ልዩነትና መቃቃር እያየለ የመምጣቱ ጉዳይ የሚያሳስባቸው ኢትዮዽያውያን ብዙ ናቸው። ሁሉን በአንድ የሚሰባስበው “ኢትዮዽያዊነት” እንደ ጨቋኝ ሀሳብ መታየት ከጀመረም ስነባብቷል። “ኢትዮዽያዊነት” ሌሎች ዘውጌ ብሄረተኞችን የማፈኛ መሳሪያ መሆኑንም የሚያስረዱና የሚከራከሩ አሉ።አማራነትና ኢትዮዽያዊነት ምንና ምን ናቸው? የዕለቱ ውይይታችን በዚህ ላይ ያተኩራል። አድምጡ ሀሳባችሁን ስደዱልን ። wazemaradio@gmail.com

 

 

የመጀመሪያውን ክፍል ውይይት እዚህ ያድምጡ- http://wazemaradio.com/?p=1972