PM Hailemariam Desalegn
PM Hailemariam Desalegn

የኢህአዴግ የሩብ ምዕተ ዓመት አገዛዝ በሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ረገድ ለኢትዮጵያውያን ምን አተረፈላቸው? ብሎ መጠየቅ አግባብ ነው። በቅርቡ የተደረገ የህዝብ የአስተያየት ስብስብ(Poll) ገዥው ፓርቲ ስለራሱ ከሚያስበውና ደጋፊዎቹም ከሚስብኩት ርቆ ይገኛል። እስቲ ይህን ምጥን መሰናዶ አድምጡና የህዝቡን ግምገማ ውጤት ተመልከቱ

ይህ ዋዜማ ራዲዮና የኢትዮጵያ ስብዓዊ መብቶች ፕሮጀክት በጋራ የሚያቀርቡት ልዩ መሰናዶ ነው።