pm_hmd_with_investors

ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ከማለዳው አፈጣጠሩ በአንድነት ሳይሆን በልዩነት ላይ የተመሰረተና ቆሜለታለሁ የሚለውን የብሄር መብት እንኳን በቅጡ የማያከብር ስለመሆኑ የፓርቲውን የውስጥ አሰራር የሚያውቁ ያስረዳሉ። ይህም ፓርቲውን የመሰረቱት ጥምር ፓርቲዎች ከትብብር ይልቅ ወደ ሽኩቻና በዓላማ ወደ መለያየት ወስዷቸዋል። ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ግን ኢትዮዽያን በህዳሴ ወደ አዲስ የልማትና ዴሞክራሲ ምዕራፍ አሸጋግሬያታለሁ ይላል። ውይይታችንን ያዳምጡት