አንዱዓለም አራጌ ከታሰረ እነሆ ዛሬ ስድስተኛ ዓመቱን ጨርሶ ሰባተኛውን ይጀምራል። ከእረኝነት ሸሽቶ የከተማ ህይወት ጀመረ። አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲን በወጣት አመራር ለመተካት ታግሏል። እንደልማዱ በድፍረት ሲናገር የገዥው ፓርቲ ቀልፍ ባልሰልጣንን አንገት አስደፍቷል። አንዷለም የተመኛት የነፃነትና የፍትህ ሀገር ዛሬም ሩቅ ናት። እሱም የዕድሜ ልክ እስራት ተፈርዶበት ወህኒ ይገኛል። የአንዱዓለምን የቅርብ ወዳጅ አነጋግረናል፣ እንዘክረዋለንም። አድምጡት፣አጋሩት።