ዋዜማ ራዲዮ- መገንጠልን እንደ ፖለቲካ ግብ ይዘው የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ቡድኖች ለሀገራችን እንግዳ አደሉም። ህወሀትም ቢሆን በ 1970ዎቹ መጀመሪያ ላይ የትግራይ ሪፐብሊክን የመመስረት ውጥኑን እንደ አጀንዳ ይዞ መነሳቱ ይታወሳል። በቅርቡ ደግሞ አንዳንድ የድርጅቱ ደጋፊዎች ደረሰብን ላሉት ጥቃት አፀፋ መገንጠል አማራጭ ነው ሲሉ ተደምጠዋል። በእርግጥ ሀሳቡ የግለሰቦቹ እንጂ የትግራይን ህዝብ አይወክልም። አሁን ህወሀትም ይሁን ሌላ የፖለቲካ ቡድን አጀንዳውን ቢያንሳ ህልሙ እውን እንዳይሆን የሚያደርጉ ነባራዊ ሁኔታዎች አሉ። አድምጡት

https://youtu.be/ACl4yOaoHKA