መንግስት ወዲያ ዲያስፖራ ወዲህ

ESFNA 2015

 

የኢትዮዽያ መንግስት የዲያስፖራ ፖሊሲ አውጥቶ፣ ቢሮ ከፍቶ መስራት ቢጀምርም ዲያስፖራውን በሀገሩ ጉዳይ ተሳታፊ ለማድረግ ግን አልተሳካለትም። አብዛኛው ዲያስፖራ የተቃውሞ ፖለቲካ ቡድን አባል ባልሆነበት ሁኔታ መንግስት ዲያስፖራውን የማግለል ስትራቴጂውን ካልፈተሸ መቼም ጤናማ ግንኙነት መመስረት የማይታስብ ነው ይላሉ ተወያዮቻችን። አድምጡት