Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ዋዜማ ራዲዮ- ኢህአዴግ-መራሹ መንግስት የወጣቶችን ፍላጎት የሚያረኩ ፖሊሲዎችን ተግብሬ የወጣቱን ችግር ደረጃ በደረጃ እየቀረፍኩ ነው በማለት ደጋግሞ ቢገልጽም መርሃ ግብሮቹ ግን እንዳሰበው ውጤታማ አልሆኑለትም፡፡ ከወጣቱ ጋር ያለው ግንኙነትም ከጊዜ ወደጊዜ እያሽቆለቆለ መሆኑን መታዘብ ይቻላል፡፡
Read Moreበሺህ የሚቆጠሩ የጎዳና ተዳዳሪዎችን በሊስትሮነት ለማሰልጠን ታቅዷል ከህዝባዊ አመፁ በኋላ በእስር ያሳለፉና ስልጠና የወሰዱ ቅድሚያ እንዲሰጣቸው ተብሏል ዋዜማ ራዲዮ-የፌዴራል መንግሥታዊ መሥሪያ ቤቶችና የልማት ድርጅቶች፣ እንዲሁም የክልልና ከተማ መዋቅሮች በሙሉ ለሥራ አጥ ወጣቶች የሚኾኑ ሥራዎችን
Read More