Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
የሶማሊያ ታጣቂዎችን በመርዳት ተከሳ በመንግስታቱ ድርጅት ማዕቀብ ስር የምትገኘው ኤርትራ በቅርቡ ደግሞ በሀገሪቱ ለሀያ አምስት አመታት ተፈፅሟል ለተባለው የመብት ጥሰትና ግፍ መሪዎቿ በዓለም ዓቀፍ መድረክ ለፍርድ እንዲቀርቡ ገለልተኛ አጣሪ ኮምሽኑ ምክረ ሀሳብ አቅርቧል። በሽኘነው
Read MoreBy Rufael Tecle* Since the end their border war in 2000 Ethiopia and Eritrea have consolidated two of the most perfected tyrannies on the face of the African continent. Most recently Human Rights Watch
Read MoreBy Derese G Kassa (PhD)* There they go again! Two countries that register top on global poverty indices and have intractable regime crises at both ends, Ethiopia and Eritrea, are now engulfed in another
Read Moreከግጭቱ ሁለት ቀናት በፊት የኤርትራ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር አልጀሪያ ነበሩ? ለምን ዓላማ? ኢትዮጵያ በአልሸባብ ጥቃት ወቅት “ምንጩ ያልታወቀ የጦር መሳሪያ ማርኬያለሁ” ብላለች፣ ይህ መረጃ ከሳምንት በኋላ ለተከሰተው ግጭት ግብዓት እንዲሆን የታለመ ነበርን? ዋዜማ ራዲዮ- የሰሞኑ
Read Moreበድንበሩ ግጭት ዙሪያ ሀይለማርያም ደሳለኝ ከባንኪሙን ጋር ዛሬ ይነጋገራሉ ዋዜማ ራዲዮ- ኤርትራ የተፈፀመብኝን ወረራ የፀጥታው ምክር ቤት በአስቸኳይ ስብሰባ እንዲመለከት ስትል ትናንት ማመልከቻ አስገባች። ኤርትራ ማመልከቻዋን ከማስገባቷ ቀደም ብሎ የመንግስታቱ ድርጅት ዋና ፀሀፊ ቃል
Read Moreአስመራና አዲስ አበባ በስብሰባ ተጠምደዋል ኤርትራ በግጭቱ ዙሪያ የተብራራ መግለጫ ልትሰጥ ነው ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር የተቀሰቀሰው ግጭት ጋብ ቢልም አሁንም የከባድ መሳሪያ ተኩስ አልፎ አልፎ እንደሚሰማ ምንጮች ለዋዜማ ገለጹ፡፡ በፆረና ድንበር
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮ-ኤርትራ ድንበር የተቀሰቀሰው ግጭት ዛሬ ከሰዓት ከዘጠኝ ሰዓት በኋላ ጋብ ማለቱን የአካባቢው ምንጮች ለዋዜማ ገለፁ። ከተለያዩ ምንጮች የተገኘ መረጃ እንደሚያሳየው የኢትዮጵያ ወታደሮች በኤርትራውያን ተይዝው የነበሩ ቁልፍ ቦታዎችን ተቆጣጥረዋል። ዋዜማ ከገለልተኛ ወገን ማረጋገጥ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- ቅዳሜ ምሽት የተቀሰቀሰው የድንበር ግጭት ዛሬ ሰኞ ድረስ ቀጥሎ ማርፈዱን ከአካባቢው የተገኙ የዋዜማ ምንጮች ገለፁ። የኢትዮጵያ መንግስት የኮምንኬሽን ጉዳዮች ሚንስትር ጌታቸው ረዳ በሁለቱ ሀገራት መካከል ውጊያ መደረጉንና ውጊያው መቀጠሉን ዛሬ ለፈረንሳይ አለማቀፍ
Read Moreይህ ዘገባ በኤርትራ ወገን ስላለው ሁኔታ የሚያብራራ ነው።ከኢትዮጵያ ወገን ያሰባሰብነው መረጃ ከስር ባለው ማስፈንጠሪያ ይመልከቱት። ዋዜማ ራዲዮ- የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስትር ዛሬ ምሽት ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ መንግስት በፆረና ግንባር ወረራ ፈፅሞብኛል ሲል መግለጫ ስጥቷል። በኤርትራ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮ-ኤርትራ ድንበር በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች ከትናንትና ጀምሮ የተኩስ ልውውጥ እየተካሄደ እንደሆነ እና ግጭቱም ወደለየለት ጦርነት የመቀየር አዝማሚያ እንዳለው ምንጮች ለዋዜማ ገለጹ፡፡ የተኩስ ልውውጡ የተቀሰቀሰው በጾረና እና ዛላምበሳ ግንባሮች ሲሆን ወደ ራማ አካባቢም
Read More