Tag: prosperity Party

ጠቅላይ ሚንስትሩ የተቃዋሚ  ፓርቲ አባላትን ለውይይት ጋበዙ፣ ፓርቲዎቹ ስልጠናም ይወስዳሉ ተብሏል

ዋዜማ- የተቃዋሚ  ፓርቲ መሪዎች ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጋር ውይይት ለማድረግ ቀጠሮ መያዛቸውን ዋዜማ ከምንጮቿ ሰምታለች።  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ሁሉንም አገር አቀፍ እና ክልል አቀፍ ፖለተካ ፓርቲዎችን ለማወያየት ወደ አዲስ…

50ኛ ዓመት የደፈነውን አብዮት መንግስት ለምን ሊያነሳው እንኳን አልፈለገም? ነገሩ እንዲህ ነው !

ዋዜማ- የሸኘነው ወር፣ ያ ታላቅ ማኅበራዊ አብዮት የተቀሰቀሰበት የኅምሳኛ ዓመት ዝክር  ቢሆንም፣ ኢትዮጵያ ግን በዝምታ ልታልፈው መርጣለች። የጽሕፈት ተውስዖዏን እና የውይይት አደባባዮቿን ለዚህ እንድታውል ቢጠበቅባትም፣ ምንም ያልተፈጠረ ያህል ክስተቱ በለሆሳስ…

የኦሮምያ ክልል መንግስት የአመራር ለውጥ ሊያደርግ ነው

ዋዜማ- በኦሮምያ ክልል መንግስት ከዘርፍ ቢሮዎች አንስቶ እስከ ዞን ድረስ በሁሉም መዋቅሮች የአመራር ለውጥ ሊደረግ መሆኑን ዋዜማ ከሁነኛ ምንጮቿ ሰምታለች። የክልሉ ምክር ቤት  (ጨፌው) ትናንት መደበኛ ስብሰባውን የጀመረ ሲሆን በዚህ…

ምርጫ ቦርድ የሕዝብ ተወካዮች የሕዝብ አመኔታ ሲታጣባቸው የሚሻሩበት መመሪያ አዘጋጀ

ዋዜማ- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፌዴራል እና የክልል ሕዝብ ተወካዮች በመረጣቸው ሕዝብ አመኔታ በሚያጡበት ጊዜ ውክልናቸው ስለሚሻርበት ሁኔታ መመሪያ ማርቀቁን ዋዜማ ተረድታለች፡፡ ቦርዱ ያረቀቀው መመሪያ ሕዝብ ይወክለኛል ብሎ በመረጠው የምክር…

መንግስት ባልተለመደ መልኩ ለፋና ብሮድካስቲንግ እና ለዋልታ ዳጎስ ያለ የገንዘብ ድጋፍ እያደረገ ነው

ዋዜማ – በፓርቲ ንብረትነት ለሚታወቁት ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና ለዋልታ ሚድያ እና ኮሚኒኬሽን ኮርፖሬት ባልተለመደ መልኩ የፌደራሉ መንግስት  በርካታ መጠን ያለው ገንዘብ ድጎማ እያደረገላቸው መሆኑን  ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። የሚድያ…

ኢዜማ ከመንግስት ጋር ያለውን ግንኙነት በተመለከተ የግምገማ ጥናቱን ዛሬ ይፋ ያደርጋል

ዋዜማ- የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ብሔራዊ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በመጋቢት 02/2015 ዓ.ም. ባደረገው 2ኛ መደበኛ ጉባዔው ያቋቋመው ግብረ ኃይል ያዘጋጀውን  የጥናት ሰነድ ዛሬ ሚያዚያ 28/ 2015 ይፋ እንደሚያደርግ የዋዜማ…

በኢትዮጵያ 22 ሚሊየን ህዝብ የምግብ ዕርዳታ ይፈልጋል፣ ግማሽ ያህሉ ፅኑ የጠኔ አደጋ የገጠማቸው ናቸው

ዋዜማ- ጦርነት፣ የአየር ንብረት ለውጥ ከኢኮኖሚ ቀውስ ጋር ተዳምሮ በኢትዮጵያ 22 ሚሊየን ዜጎችን የዕለት ደራሽ ዕርዳታ ፈላጊ እንዳደረጋቸው የመንግስታቱ ድርጅትና ሌሎች የረድዔት ድርጅቶች ይፋ ያደረጉት የተማፅኖ መግለጫ ያመለክታል። የመንግስታቱ ድርጅት…

 የማዕከላዊ ስታስቲክስ አገልግሎት አራት ከፍተኛ የስራ መሪዎች ከኀላፊነታቸው ተነሱ

ዋዜማ – የማዕከላዊ ስታስቲክስ አገልግሎት ቀድሞ ኤጀንሲ የነበረው ተቋም ዋና ዳይሬክተርና ሶስት ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች ከኀላፊነታቸው መነሳታቸውን ዋዜማ ለጉዳዩ ቅርብ ከሆኑ ምንጮች ስምታለች።  የመስሪያቤቱ ዋና ዳይሬክተር ቢራቱ ይገዙ አስቀድሞ ከሀላፊነታቸው…

ሚኒስትሩ በቅርቡ “አስቸኳይ የሰላም ጥሪ” ያወጡትን ሲቪል ማኅበራት አስጠነቀቁ

ዋዜማ ራዲዮ- በጠቅላይ ሚንስትር ቢሮ የዴሞክራሲ ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚንስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር) የሲቪል ማህበራት ተወካዮችን አርብ ዕለት ሰብስበው በሰጡት ማብራሪያ መንግስት የሲቪል ማህበራቱ  ያወጡት መግለጫ  ስህተት  ነው ብሎ እንደሚያምንና…