Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ዋዜማ ራዲዮ- ነሀሴ 28 2008 ዓም የቂሊንጦን ማረሚያ አቃጥላችኃል ተብለው ተከሰው ከነበሩ 38 ተከሳሾች ውስጥ የቀሩት 4 ተከሳሾች ጥቅምት 18 ቀን ዓ. ም ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ የቅጣት ውሳኔው በማረሚያ ቤት ጉዳይ አስፈጻሚ በኩል ተላከላቸው፡፡
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት ዞን አንድ ማምለጣቸውን ምንጮች ለዋዜማ ተናገሩ ፡፡ በነፍስ ግድያ ጥፈተኛ ተብለው በቃሊቲ ማረሚያ ቤት በእስር ላይ የነበሩት 2 ታራሚዎች አሸናፊ መለሰ ፤ሳሙኤል መካ ጥቅምት 2 ቀን 2012 ዓ. ም
Read More