Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ዋዜማ ራዲዮ- የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚንስትር ቤንጃሚን ኔታኒያሁ ባለፈው ሳምንት ኢትዮጵያን፣ ኬንያን፣ ኡጋንዳን እና ሩዋንዳን ጎብኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚንስትር ቤንጃሚን ኔታኒያሁ ከጎበኟቸው አራት ሀገሮች ጋር እስራኤል ባንድ ሆነ በሌላ መልኩ ታሪካዊ ትስስር ያላት ሲሆን በሰላሳ ዓመታት
Read More(ዋዜማ ራዲዮ)- በርካታ የምስራቅ አፍሪቃ ሀገሮች የሳዑዲ ዐረቢያ ወዳጅ እየሆኑ ነው። የየመንን ቀውስ ተከትሎ ሱዳን፣ ሶማሊያ፣ኤርትራና ጅቡቲ ከሳዑዲ ጎን ተሰልፈዋል። ይህም የሱኒ እስልምና ዕምብርት የሆነችው ሳዑዲ በምስራቅ አፍሪቃ ከመቼውም ጊዜ የላቀ ተፅዕኖ የመፍጠር ዕድል
Read More