Home Tag Archives: internet security

internet security

በአፍሪቃ ኢንተርኔትና መንግስታት ተፋጠዋል፣ ባለፈው አንድ አመት ከአስር በላይ ሀገሮች ኢንተርኔት ገድበዋል

Dec 10, 2016 0

ዋዜማ ራዲዮ- እየተገባደደደ የሚገኘው የአውሮፓውያኑ ዓመት 2016 በአፍሪካ የኢንተርንርኔት መቋረጥ በብዛት የታየበት ዓመት እንደነበረ ፓራዳይም ኢንሽየቲቭ ናይጄሪያ (paradigm Initiativen Nigeria) የተባለ ድርጅት ያዘጋጀው ሪፖርት ጠቁሟል። በሜክሲኮ ጓዳላሃራ ተኪያሒዶ በነበረው የበይነመረብ አስተዳደር ጉባዔ (Internet Governance

Read More

የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና መቃረብን ተከትሎ የማህበራዊ ድረ-ገጾች እንዳይታዩ ታገዱ

Jul 9, 2016 1

ዋዜማ ራዲዮ- የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና መቃረብን ተከትሎ በአዲስ አበባ እና በክልሎች የማህበራዊ ድረ-ገጾች እንዳይታዩ ታገዱ፡፡እገዳው በሞባይል ኢንተርኔት አማካኝነት የሚደረጉ የማህበራዊ ድረ-ገጾች ጉብኝትን ይጨምራል፡፡ ቅዳሜ ረፋዱን በአዲስ አበባ የሚገኙ ኢንተርኔት ካፌዎች አንዳንዶቹ ደንበኞቻቸውን “ኮኔክሽን

Read More

ፌስቡክና ጎግል ለአፍሪቃ ደሃ አገራት ነፃ ኢንተርኔት አገልግሎት ሊያቀርቡ ነው

Oct 23, 2015 0

ፌስቡክና ጉግል በመጪው የፈረንጆች ዓመት የኢንተርኔት አገልግሎት ለደሃ አገራት በነጻ ለማቅረብ የሚያስችላቸውን እቅድ እያስተዋወቁ ነው። እነኚህ ትልልቅ የኢንተርኔቱ ዓለም ድርጅቶች የሚያስተዋውቁት በነፃ ኢንተርኔት የማቅረብ እቅዳቸው በአንድ በኩል 2/3ኛ የሚኾነውን ኢንተርኔት ያልደረሰበትን የዓለም ክፍል ከቀረው

Read More
Tweets by @Wazemaradio