በኢትዮጵያውያን ሰዓልያን የተሠሩ ሥራዎችን የያዘው የድረገጽ ጋለሪ በ19 ሰዓልያን የተሰሩ የስዕል ሥራዎችን ለሽያጭ አቀረበ። “ለረጅም ጊዜ ልዩ የኾነውን የአገሬን ገጽታ በማያቋርጥ ሒደት ውስጥ ካለው የኢንተርኔት ዓለም ጋር የሚያገናኝ አንድ ነገር ለማድረግ ስሻ ቆይቼ ነበር”