ዋዜማ ራዲዮ- በስነምግባር ጉድለትና ብሄርን መሰረት ባደረገ ወገንተኝነት ከስራ ውጪ የተደረገውን የሐረሪ ክልል ፖሊስ ከውድቀት ለመታደግ የፖሊስ አባላቱ የተሀድሶ ስልጠና እንዲወስዱ እየተደረገ ነው። የክልሉ ፖሊስ አገልግሎት በመከላከያ ሰራዊትና በፌደራል ፖሊስ እጅ መወደቁን ተከትሎ የክልሉ