Tag: Good governance

የጉለሌ ክፍለ ከተማ ኃላፊ ከግድያ ሙከራ አመለጡ

ዋዜማ ራዲዮ- የጉለሌ ክፍለ ከተማ የመሬት ይዞታ አስተዳደር ከፍተኛ ኃላፊ (ስማቸው የተሸሸገ) ከተቀጣባቸው የግድያ ሙከራ ያመለጡት በስራ ባልደረቦቻቸው ርብርብ ነው፡፡ አርብ ማለዳ እንደወትሮው በሥራ ገበታቸው ላይ የነበሩት ኃላፊው ያልጠበቁት ዱብዕዳ…

የሀይለማርያም ዲስኩር ከአንገት ወይስ ከአንጀት?

ኢህአዴግ አለብኝ የሚለው የአስተዳደር ብልሹነት ችግር ሀገር ለመምራት የሚያስችል ቁመና እንደሌለው ጠቋሚ ነው፡፡ (ዋዜማ ራዲዮ)- ሰሞኑን መንግስት በሀገር ዓቀፍ ደረጃ ያሉትን የኪራይ ሰብሳቢነት እና የመልካም አስተዳደር ተግዳሮቶችን ለማወቅ ያለመ ሦስት…

የረሀብ ፖለቲካ (ክፍል አንድ)

ረሀብን የመከላከል ዋና ሀላፊነት የማን ነው?  ረሀብ የመልካም አስተዳደር ዕጦት አይደለምን? ተወያዮቻችን ይህን ቀላል መሳይ ከባድ ጥያቄ በግርድፉ ሊጋፈጡት ተዘጋጅተዋል። የቀድሞዎቹም ሆነ    የኢህአዴግ መንግስት ለጥያቄው ተገቢ ምላሽ ከመስጠት ይልቅ…