ዋዜማ ራዲዮ- የኢፌዲሪ ርዕሰ ብሔር ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ከኢዮቤልዩ ብሔራዊ ቤተመንግሥት በሚቀጥሉት ሦስት ወራት ዉስጥ እንዲለቁ ይደረጋል፡፡ አዲሱ መቀመጫቸው ስድስት ኪሎ መነን ከፍ ብሎ ሽሮ ሜዳ ከአሜሪካን ኤምባሲ አጎራባች የሚገኘው የቀድሞው የልዑል መኮንን ኃይለሥላሴ