ዋዜማ ራዲዮ – በኢትዮጵያ ተዓማኒ ምርጫ ለማካሄድ የሕገ መንግስት ማሻሻያ ጭምር የሚያስፈልጋቸው እርምጃዎች መወሰድ አለበት። ምርጫው የቀረው ጊዜ አስራ ሰባት ወራት ነው። አዳዲስ ክልሎች እውቅና ይሰጠን ብለው አሰፍስፈዋል። ህዝበ ውሳኔ የሚጠብቁና የማንነት ጥያቄ ያላቸውም አሉ።