Tag: Difret

ለመሸለም እንዴት ያለ ፊልም እንስራ? በሲኒማው አለም ኩራት ራት አይሆንም!

(ዋዜማ ሬድዮ)-የኢትዮዽያ ፊልሞች በቁጥርና በተወሰነ ደረጃ ደግሞ በቴክኒክ ብቃት መሻሻል ቢያሳዩም ሙያው የሚጠይቀውን ክህሎት በመላበስ በኩል ግን ገና ሩቅ ናቸው። በተለይ የታሪክ አመራረጣቸው “ብግን” የሚያደርግ “አሰልቺና ተደጋጋሚ” መሆኑን የፊልም ተመልካቹ…