Tag: Court

የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ተከሳሾች መቃወሚያ አቀረቡ

ዋዜማ ራዲዮ- በመከላከያ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹሙ ግድያ የተከሰሰው 10 አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ ህክምና ባለማግኘቱ “ጉዳት የደረሰበት እግሩ ወደ ሽባነት እየተቀየረ” መሆኑን ጠበቆቹ ገለፁ፡፡ ሰኔ 15 ከተደረገው “የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ” ጋር…

የሜቴክ የቀድሞ ሀላፊዎች የዐቃቤ ህግን ማስረጃ እንዲከላከሉ ተበየነባቸው

ዋዜማ ራዲዮ- በትራክተር ግዥ ለደረሰ የ319.4 ሚሊየን ብር ኪሳራ ክስ የተመሰረተባቸው ሜ/ጀ ክንፈ ዳኘው እና ሌሎች የሜቴክ ባለስልጣናት የአቃቤ ህግን ማስረጃ እንዲከላከሉ ተበየነ፡፡ የ57 አመቱ የብረታ ብረት እና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን…

ዝምታን የመረጡ የመንግስት አካላት እነሱም ነገ ይህ እንደሚደርስባቸው ሊያስቡት ይገባል – የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ ኢሌ

ዋዜማ ራዲዮ- በሶስት አዳዲስ ዳኞች የተሰየመው የፌደራሉ ከፍተና ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ ሞሀመድ (አብዲ ኢሌ)፣ የክልሉ የቀድሞ ሴቶች እና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ…

የቀድሞው የሱማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ አብዲ ኢሌ በከፍተኛ አጀብ ፍርድቤት ቀረቡ

ዋዜማ ራዲዮ- በልደታ ከፍተኛ ፍርድቤት 4ኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ (ዓርብ) የቀረቡት የቀድሞው የሱማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ አብዲ ኢሌ “ ፍትህ አገኛለሁ የሚል እምነት የለኝም ከአቃቤህግ በላይ ፍርድ ቤቱ ነው እየከሰሰን…

ተከሳሽ በማረምያ ቤት ድብደባ እንደደረሰባቸው ለችሎት አቤቱታ አቀረቡ

ዋዜማ ራዲዮ- በእነ አብዲ ሞሀመድ (አብዲ ኢሌ) መዝገብ ተከሳሽ የሆኑት ወ/ሮ ዘምዘም ሀሰን በማረምያ ቤት ድብደባ እንደደረሰባቸው ለችሎት አቤቱታ አቀረቡ እኚህን ተከሳሽ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሃኒ ሀሰን አህመዲን በሚል…

በጌታቸው አሰፋ መዝገብ የሚቀርቡ ምስክሮች ጉዳይ ፍርድቤትና አቃቤ ህግ አልተግባቡም

በእነ ጌታቸው አሰፋ መዝገብ ጥበቃ ስለሚደርላቸው 29 ምስክሮች ፍርድ ቤቱ የሰጠው ትዕዛዝ ከአዋጁ ውጭ በመሆኑ ማስፈፀም እንደማይችል አቃቤ ህግ ገለፀ፡፡ ዋዜማ ራዲዮ- የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት የቀድሞ ዋና ሀላፊ…

በሶማሌ ክልል ሁከት ተከሰው ከቀረቡት ተከሳሾች መሀል አንዱ በስህተት መታሰሩን አቃቤ ህግ አመነ

በተመሳሳይም 25ኛ ተከሳሽ ሆነው የቀረቡት ከድር አብዲ እስማኤል በዕርግጥም በክሱ ላይ የተጠቀሰው ስም የእራሳቸው እንደሆነ ለችሎቱ ቢገልፁም ክሱ ሲነበብላቸው ግን በክሱ የተጠቀሱትን የወንጀል ተግባራት ለማድረግ የሚያስችል ስልጣን የሌላቸው ተራ አርሶ…