Tag: Burundi

ቡሩንዲ ሶማሊያን እንደመደራደሪያ እየተጠቀመች ነው

ቡሩንዲ ከሶማሊያ አትዋሰነም። ግን ደግሞ ሶማሊያን የፖለቲካ መደራደሪያ አድርጋታለች። የቡሩንዲ ፕሬዝዳንት ፒየር ኑክሩንዚዛ ለሶስተኛ ዙር በስልጣን ለመቆየት መወሰናቸው ተከትሎ በሀገሪቱ የእልቂት አደጋ የጋበዘ ቀውስ አንዣቧል። አለማቀፉ ማህበረሰብ በተለይም የአፍሪቃ ህብረትና…