Tag: Banks

ንግድ ባንክ የተወሰደበትን ገንዘብ ለማስመለስ ዘመቻ ሊጀምር ነው

ዋዜማ- ቅዳሜ ዕለት በየኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲጂታል መዋቅር ላይ የተከሰተውን ግድፈት ተጠቅመው ገንዘብ የወስዱ አካላትን ለማደን ግብረ ኀይል መቋቋሙን ዋዜማ ለጉዳዩ ቅርብ ከሆኑ ምንጮች ሰምታለች። ከብሔራዊ ባንክና ንግድ ባንክ ባለሙያዎች…

አማራ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚውን አባረረ

ዋዜማ- አማራ ባንክ በዘርፈ ብዙ የአስተዳደር ቀውሶች ሲታመስ ሰንብቶ ባንኩን ከ460 ሚሊዮን ብር በላይ ኪሳራ ዳርገዋል የተባሉት የባንኩን ዋና ስራ አስፈፃሚና ሌላ አንድ አመራር ከሀላፊነት ማሰናበቱን ዋዜማ አረጋግጣለች።  በባንኩ የቦርድ…

ፊንጫ ስኳር ፋብሪካ የህልውና አደጋ አንዣቦበታል

ዋዜማ – ከጥቂት ዓመታት በፊት ሀገሪቱ በቢሊየን የሚቆጠር ብድር አፈላልጋ በሀገሪቱ አስር የስኳር ፋብሪካዎችን ለመገንባትና ያሉትን ለማዘመን ስራ ጀምራ ነበር። የብዙዎቹ ግንባታ ተካሂዷል። የኦሞ ኩራዝ አካባቢ አራት ፋብሪካዎች 35 ቢሊየን…

የክልል ቅርንጫፍ ባንኮች ጥሬ ገንዘብ ወደ አዲስ አበባ ማምጣት ተቸግረዋል

ዋዜማ-  በኢትዮጵያ ባለው የጸጥታ ችግር ምክንያት አዲስ አበባ የሚገኙት የባንኮቹ ዋና መስሪያ ቤቶች ከክልል ቅርንጫፎቻቸው ጥሬ ገንዘብ ለማምጣት መቸገራቸውን ዋዜማ ራዲዮ ከተለያዪ ምንጮቿ መረዳት ችላለች። በተለይም አዲስ አበባ ያሉት የተለያዩ…

የጥሬ ገንዘብ እጥረት ባለሀብቶች እና ነጋዴዎች ገንዘባቸውን እንዲከዝኑ እያስገደደ ነው

ዋዜማ- የግል ንግድ ባንኮች የገጠማቸው የጥሬ ገንዘብ እጥረት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ ቀጥሎ ለደንበኞቻቸው መክፈል የማይችሉበት ደረጃ ላይ መድረሳቸውን ዋዜማ ያሰባሰበችው መረጃ ያመለክታል። የጥሬ ገንዘብ ዕጥረቱን ተከትሎ፣ ባለሀብቶችና ነጋዴዎች ጥሬ…

ብሄራዊ ባንክ የገንዘብ ማሻሻያ ፖሊሲ ይፋ ማድረጉን ተከትሎ ባንኮች የማበደሪያ ወለድ መጠናቸውን ለመከለስ እየተሰናዱ ነው

ዋዜማ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የዋጋ ንረትን ለገደብ  ከቀናት በፊት አዲስ የገንዘብ ማሻሻያ ፖሊሲ ይፋ ማድረጉን ተከትሎ የንግድ ባንኮች የማበደሪያ ወለድ መጠናቸውን ለመከለስ እየተሰናዱ  መሆኑን ዋዜማ ስምታለች። የማበደሪያ ወለድ መጠን መጨመር…

ብሔራዊ ባንክ የመንግስት ፣ የባንኮች እና የግለሰቦችን የመበደር አቅም የሚገድብ ፖሊሲ አወጣ

ዋዜማ – የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የዋጋ ንረት ክፉኛ የፈተነውን የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከችግር ያወጣልኛል ያለውን ፖሊሲን ማውጣቱን ትላንት ገልጿል። ይህ በቅርጹ 2014 አ.ም መስከረም ወር ላይ ከወጣው ፖሊሲ ጋር የሚመሳሰለውን ፖሊሲ…

በአማራ ክልል ባለው የፀጥታ ችግር ባንኮች ገንዘባቸውን እያሽሹ ነው

ዋዜማ- በአማራ ክልል የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትከሎ ባንኮች በክልሉ የሚያንቀሳቅሱትን ጥሬ ገንዘብ ወደ አዲስ አበባ እያሽሹ መሆኑን ዋዜማ ከባንኮች ሰምታለች፡፡ የገንዘብ ማሸሹ የተከናወነባቸው የአማራ ክልል ከተሞች ከትናንሽ የወረዳ ከተሞች እስከ ክልሉ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሰጠው አጠቃላይ ብድር አንድ ትሪሊየን ብርን ተሻገረ

ዋዜማ- በኢትዮጵያ መንግስት ባለቤትነት የተያዘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሰጠው አጠቃላይ ብድር ከአንድ ትሪሊየን ብር ማለፉን ዋዜማ ከባንኩ ምንጮቿ ሰምታለች።  ባንኩ በተጠናቀቀው የ2015 አ.ም የበጀት ዓመት ብቻ የሰጠው አዲስ ብድር 151…

ልማት ባንክ ከቀውስ አገግሜያለሁ አለ ፤ ያልተመለሰ የብድር ምጣኔውን በግማሽ ዝቅ አድርጌያለሁ ብሏል

ዋዜማ – ለበርካታ አመታት ባልተመለሰ ብድር ምጣኔ መናር ብሎም በብልሹ አሰራር በቀውስ ውስጥ የከረመው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከረጅም ጊዜ በኋላ ባልተመለሰ ብድር ምጣኔ ከፍተኛ የሚባል መሻሻልን ማስመዝገቡን ለዋዜማ ተናግሯል። የባንኩ…