Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ዋዜማ ራዲዮ- ስድስት ኪሎ የሚገኘው ‹‹ገተ-ጀርመን የባሕል ማዕከል›› በዚህ ሰሞን ቤተ-መንግሥታዊ ጥበቃ ሳያስፈልገው አልቀረም፡፡ ይህ ማዕከል ለአንድ ወር ይዞት የሚቆየው ንብረት ከማዕከሉ ማዶ ከሚገኘው የንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ከሚገኝ የገንዘብ ክምችት የማይተናነስ ሊሆን ይችላል፡፡ በማዕከሉ
Read Moreበአዲስ አበባ የሚዘጋጁ የስዕል አውደ ርዕይ (Exhibition) ላይ የቀረቡ ስዕሎች የዕይታ ጊዜያቸው ከተጠናቀቀ በኋላ በተራው ነዋሪ መኖሪያ ቤት የመግባት ዕድላቸው አነስተኛ ነው፡፡ ስዕሎቹን የራስ ለማድረግ የከተማዋ ቱጃር ነጋዴ አሊያም ዲፕሎማት ወይም ደግሞ እግር የጣለው
Read Moreኢትዮያውያት ሴተኛ አዳሪዎችን ዕርቃን ምስል የሚያሳይ የፎቶግራፍ ኤግዚቢሽን በኒዮርክ ለዕይታ ቀረበ። “New Flower: Images of the Reclining Venus” በሚል ርዕስ የቀረበው የፎቶ ኤግዚቢሽን የተዘጋጀው አወል ሪዝኩ በሚባል ወጣት ትውልደ ኢትዮጵያዊ አርቲስት አማካኝነት ነው። ይህ
Read More