Home page 2

Recent Posts

የእስክንድር ነጋ እና ጃዋር መሀመድ የፍርድ ቤት ውሎ

Jul 30, 2020 0

በዋዜማ ሪፖርተር ዋዜማ ራዲዮ- ከድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር በተያያዘ በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ ከደረሰው የሰዎች ግድያና ንብረት ውድመት ምክንያት ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር የዋሉት ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) ሊቀመንበር እስክንድር ነጋና ሰው በመግደልና

Read More

ይልቃል ጌትነትና የሕወሐት አመራሮች ፍርድ ቤት ቀረቡ

Jul 29, 2020 0

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ሞት ጋር ተያይዞ በተነሳ ሁከት በግድያና የንብረት ውድመት ወንጀል የተጠረጠሩት ይልቃል ጌትነት እንዲሁም ለሽብርተኞች የሀገር ምስጢር በማወበል የተጠረጠሩ የሕወሐት አመራሮችና ሌሎችም ዛሬ ማክሰኞ ሐምሌ 21 2012 ፍርድ

Read More

“የታሰርኩት በምርጫ እንዳልሳተፍ ነው” አቶ በቀለ ገርባ

Jul 27, 2020 0

ዋዜማ ራዲዮ – ከድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያና እሱን ተከትሎ ከተፈጠረው ሁከት ጋር በተያያዘ በእስር ላይ የሚገኙት እውቅ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች አቶ በቀለ ገርባና ልደቱ አያሌው ዛሬ ሰኞ ፍርድ ቤት መቅረባቸውን የዋዜማ ሪፖርተሮች ተከታትለዋል። ከድምፃዊ

Read More

የሀገር ምስጢር “ለሽብርተኞች” አቀብለዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ

Jul 21, 2020 0

ዋዜማ ራዲዮ- የሀገር ሚስጥርን ለሽብርተኞች በመስጠትና ተያያዥ ክሶች የተጠረጠሩ የአዲስ አበባ የሕወሐት ፅህፈት ቤት ሀላፊ የሆኑት አቶ ተወልደ ገ/ፃዲቅ ߹ የህግ ጥናትና ምርምር ማዕከል ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋለም ይሕደጉ እንዲሁም 2 የፅህፈት ቤቱ ሹፌሮች

Read More

የሕዳሴው ግድብ የውሀ ሙሌት ተጀመረ!

Jul 14, 2020 0

የሶስትዮሽ ድርድሩ ያለውጤት ተጠናቋል ዋዜማ ራዲዮ- የከረረ የዲፕሎማሲና የፀጥታ ውዝግብ መንስዔ የሆነው የሕዳሴው ግድብ ውሀ መያዝ መጀመሩንና ወደ ኋላ የማይመለስበት ደረጃ ላይ መድረሱን ዋዜማ ራዲዮ ከተለያዩ ምንጮች አረጋግጣለች። መንግስት የግድቡን የውሀ ሙሌት መጀመር በይፋ

Read More

ብልፅግና ፓርቲ ራሱን “ከመሀል ሰፋሪዎች” የማፅዳት ዘመቻ ሊጀምር ነው

Jul 7, 2020 0

ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮምያ ክልል የድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳን መገደል ተከትሎ ከፍተኛ ተቃውሞና የፀጥታ መደፍረስ መከሰቱ ይታወቃል። ክስተቱን ተከትሎ የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ራሱን “ከመሀል ሰፋሪዎች” ለማፅዳት አስቸኳይ ስብሰባ እያዘጋጀ መሆኑንና በግምገማ የሚለዩትን አባላት እንደሚያሰናብት የፓርቲው ከፍተኛ

Read More

የኢትዮጵያ መንግስት አመፅ ቀስቅሰዋል ያላቸውን ሁለት የሳተላይት የቴሌቭዥን ስርጭቶች አሳገደ

Jul 6, 2020 0

ዋዜማ ራዲዮ- ከሰሞኑ የድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳን መገደል ተከትሎ የተቀሰቀሰውን ማንነት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በመቀስቀስ ተሳትፈዋል የተባሉት ሁለት የትግራይ ክልል የቴሌቭዥን ጣቢያዎች ስርጭት ኢዩቴል(EutelSat) ከተባለው የፈረንሳይ ሳተላይ ላይ እንዲወርድ መደረጉን ተረድተናል። ድምፀ ወያነ እና ትግራይ

Read More

የአርቲስት ሐጫሉ ግድያ የእርስ በእርስ ግጭት ለመፍጠር ሆን ተብሎ የተፈፀመ ነው- ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ

Jul 1, 2020 0

ዋዜማ ራዲዮ- በተያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ዉጥረት ነግሷል። በተለያዩ ከተሞች ተቃውሞና ግጭት እየተሰማ ነው። መንግስት በሰውና በንብረት ላይ ጉዳይ ለማድረስ ተንቀሳቅሰዋል ባላቸው ላይ የሀይል እርምጃ ወስዷል። የሰው ሕይወትም ጠፍቷል። በተወዳጁ ድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ሞት የተቀሰቀሰው

Read More

የድምጻዊ ሃጫሉ ግድያ የቀሰቀሰው ውጥረት የጸጥታ ስጋት ጋርጧል

Jun 30, 2020 0

ሰኔ 23፣ 2012 ታዋቂው የአፋን ኦሮሞ ድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ትናንት፣ ሰኞ ሰኔ 22 ቀን 2012፣ ምሽት ማንነታቸው ባልተወቁ ሰዎች አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በጥይት ተመትቶ ሕይወቱ አልፏል። ይህ ዜና የቀሰቀሰው ቁጣ በተለይ በኦሮሚያ ክልል

Read More

የሕዳሴው ግድብ ቀጣይ የድርድር አጀንዳዎች

Jun 28, 2020 0

ዋዜማ ራዲዮ- የሕዳሴውን ግድብ ውሀ ለመሙላት ተይዞ የነበረውን ዕቅድ ኢትዮጵያ ለማዘግየት ተስማምታለች በሚል ከግብፅ ፕሬዝዳንት ፅሕፈት ቤት የተሰጠው መግለጫ መሰረተ ቢስና በሶስቱ ሀገራት የተደረሰበትን ስምምነት የሚፃረር መሆኑን የኢትዮጵያ የውጪ ጉዳይ ሚንስቴር ባለስልጣናት ለዋዜማ አረጋግጠዋል።

Read More
Tweets by @Wazemaradio