Dr Negasoገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ የሰላማዊ ትግሉን አማራጭ ከመቼውም ጊዜ በላይ አጥቦታል:: ታዲያ በዚህ ሁኔታ ምርጫ መሳተፍ ምን ይፈይዳል? ዶር ነጋሶ ጊዳዳ “የራስን ዕድል በራስ መወሰን እስከመገንጠል” በህገ መንግስቱ በመካተቱ “ደሰተኛ ነኝ” ” በሂደቱ መሳተፌ ኩራት ይሰማኛል” ይላሉ