Category: Uncategorized

ወይዘሮ አዜብ መስፍን ከሀገር ወጡ

ዋዜማ ራዲዮ -የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ባለቤትና የሕወሓት ከፍተኛ አመራር የነበሩት ወይዘሮ አዜብ መስፍን ባለፈው ሳምንት ከኢትዮጵያ መውጣታቸውንና ከዚህ በኋላ ኑሯቸውን በውጪ ለማድረግ እንዳቀዱ ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። ወ/ሮ አዜብ ለረጅም…

የሰሜኑ ጦርነት የሰብዓዊ መብት ጥሰት ምርመራ ሪፖርት ይፋ ተደረገ፣ ከፍተኛ ጥሰት በመፈፀሙ ተጠያቂዎች በአስቸኳይ ለፍርድ ይቅረቡ ብሏል

በሰሜኑ ጦርነት ሕወሓትና ኦነግ ሸኔ በአንድ በኩል የመንግስት ኋይሎች በሌላ ወገን ሲያደርጉት ከነበረው ፍልሚያ ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት መፈፀሙን፣ የደረሰው ጉዳትም እጅግ ዘግናኝ መሆኑን የሚያትት የምርመራ ሪፖርት በኢትዮጵያ ስብዓዊ መብት…

ወደመቀሌ የተላከው 1.3 ቢሊየን ብር የት እንደደረስ መንግስት ማረጋገጥ አልቻለም

ዋዜማ ራዲዮ- ጥቅምት 24 ቀን 2013 ምሽት 4:30 ላይ ሁለት አውሮፕላኖች 1.3 ቢሊየን አዲሱን የብር ኖት ጭነው መቀሌ አሉላ አባነጋ አየር ማረፊያ ደረሱ። በተመሳሳይ ወቅት በሕወሐት ታጣቂዎችና በመከላከያ ሰራዊት መካከል…

በኮሮና ቫይረስ የተያዙ የጤና ተቋም ስራተኛች ቁጥር 97 ደርሷል

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጲያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ የጤና ተቋም ስራተኛች ቁጥር 97 ደርሷል ፣ በአብዛኛዎቹ በሁለት ሳምንት ውስጥ የተያዙ ናቸው፡፡ በኢትዮጲያ የኮረና ቫይረስ ከገባበት መጋቢት ወር በኃላ ስርጭቱ ባለፉት ሁለት ሳምታት…

ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችና የፀጥታ ዘርፍ ሀላፊዎች የተካተቱበት ልዑካን ወደ ሱዳን ድንበር አቀና

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያና በሱዳን ድንበር ላይ የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ የኢትዮጵያና ወታደራዊና ሲቪል ልዑካን ቡድን በድንበር አካባቢ ተገኝቶ የሀገሪቱን ራስን የመከላከል ዝግጁነት የገመገመ ቅኝት ማድረጉን ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። መንግስት የድንበር…

አማራ ክልል አጣየ ከተማ አቅራቢያ ግጭት ተከስቷል

ዋዜማ ራዲዮ- በአማራ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን፣ አጣዬ ከተማ ልዩ ቦታው ኤፌሶን አካባቢ ቅዳሜ ዕለት የታጠቁ ኃይሎች በከፈቱት ተኩስ በአካባቢው አለመረጋጋት ፈጥሮ ነበር፡፡ ይሁንና ችግሩን ለማብረድ የአማራ ክልል ልዩ ኃይል…

በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ግጭት ተቀስቅሷል

በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር በፀጥታ ሀይሎችና በታጣቂ ሀይሎች መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት የሰው ህይወት መጥፋቱን ከአካባቢው የሚወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ። ዋዜማ ራዲዮ- በማዕከላዊ ጎንደር ጭልጋ ወረዳ፡ ከአይከል ከተማ አንሥቶ እስከ ጓንግ- ቡሆና…

መመርያን በመጣስ የመድሀኒት ግዥ ፈፅመዋል የተባሉ ባለስልጣናት ላይ ላይ ክስ ተመሰረተ

ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በኢትዮጵያ መድኃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ የቀድሞ ሀላፊዎች እና ሰራተኞች ላይ ክስ መስርቷል፡፡ አቃቤ ህግ ሁለት የክስ መዝገቦችን ትናንት ግንቦት 12 ከሰዓት በኋላ በፌደራል ከፍተኛ…