Home Home (page 3)

Home

26060363_320343855123471_8439241358220080415_o

በነገራችን ላይ : ኢህአዴግ እነማንን ይፈታል?

Jan 4, 2018 0

ዋዜማ ራዲዮ- ገዥው ፓርቲ ለዓመታት ሲወገዝበት የነበረውን ተቀናቃኞቹንና ትችት የሰነዘሩበትን ለማሰቃየት የሚጠቀምበትን የማዕከላዊ እስር ቤት ዝግቶ ወደ ሙዚየምነት ለመለወጥ መዘጋጀቱን ይፋ አድርጓል። የፖለቲካ እስረኞችንም እፈታለሁ ሲል ቃል ገብቷል። በርካቶች የድርጅቱን እርምጃ በበጎ ቢመለከቱትም ተግባራዊነቱ

Read More
Lema Megerssa head of Oromia region, Photo ENA

እነ ለማ መገርሳ መግለጫ ይሰጣሉ

Dec 31, 2017 0

  ዋዜማ ራዲዮ- የኢህአዴግ አራቱ አጋር ፓርቲዎች ዛሬ ወይም ነገ ምሽት በብሔራዊው የቴሌቪዥን ጣቢያ ቀርበው መግለጫ በመስጠት ሕዝቡን ያረጋጋሉ ተበሎ ይጠበቃል፡፡ በህዝቡ ዘንድ ተስፋ ተደርጎ የነበረው ለውጥ ተቀልብሷል የሚል አስተያየት በስፋት እየተስተዋለ ሲሆን በተለይ

Read More
Lema 1

መራር ግፍ!

Dec 28, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ-በሀገሪቱ በፖለቲካ አመለካከታቸው አልያም በጥርጣሬ ብቻ ታስረው ስቃይ የሚፈፀምባቸው በሺህ የሚቆጠሩ ዜጎች አሉ። የስቃዩ መጠን ይለያያል። ይህ ገዥው ፓርቲ አፋፍሞ የቀጠለው ግፍና እስር ዛሬ በሀገሪቱ ለተከሰተው ህዝባዊ አመፅ አንዱ ምክንያት ነው። ግፍ እየተፈፀመባቸው

Read More
PM Hailemariam Desalegn

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ከሥልጣን ሊነሱ ይችላሉ

Dec 28, 2017 0

የአቶ አባዱላ መልቀቂያ ጉዳይ እልባት እንዳላገኘ እየተነገረ ነው የኮምኒኬሽን ሚንስትሩ ዶር ነገሪ ሌንጮ ስንብት አይቀሬ ነው የሥራ አስፈጻሚው ስብሰባ በዚህ ሳምንት ይጠናቀቃል ዋዜማ ራዲዮ– ለመንግሥት ቅርብ የሆኑ የመረጃ ምንጭ ላለፉት ቀናት ሲካሄድ በነበረው የኢህአዴግ

Read More
Dr Negeri Lencho

ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ከስልጣን አልተነሳሁም እያሉ ነው

Dec 26, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- ባለፉት ቀናት ከኮምኒኬሽን ጉዳዮች ሚንስትርነት ሀላፊነታቸው መነሳታቸው በስፋት ሲነገር ቢቆይም ሚንስትሩ ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ አሁንም በስራ ገበታቸው ላይ መሆናቸውን አዲስ አበባ የሚገኙ ሪፖርተሮቻችን አረጋግጠዋል። በዛሬው እለት ሚንስትሩ እንግዳ ሲቀበሉና ሲያነጋግሩ የነበረ ሲሆን

Read More
EPRDF logo

ኢሕአዴግ ወደነበረበት የሚመለስበት እድል ያከተመ ይመስላል

Dec 24, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ ውስጥ ውስጡን ሲብላላ የከረመው የአባል ድርጅቶቹ ሽኩቻ አደባባይ ከወጣ ሳምንታት ተቆጠሩ። ገዥው ፓርቲም ልዩነት መከሰቱን አልሸሸገም፣ የስራ አስፈፃሚው ስብሰባ ገና ግማሽ መንገድ ሳይጓዝ መግለጫ አውጥቶ ድርጅቱን ለማደስ ያለውን ቁርጠኝነት

Read More
OBN

የኦሮሚያና የአማራ ቴሌቭዥንን የሚገደብ አዲስ እቅድ ተዘጋጀ

Dec 23, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያው ገዥ ፓርቲ ከገጠመው ህዝባዊ ተቃውሞ ባሻገር የራሱ አባል ድርጅቶችም በከረረ አለመግባባት ላይ መሆናቸውን ድርጅቱ ራሱ አልሸሸገም። ይህ የፖለቲካ ሽኩቻ ጎልቶ ከሚንፀባረቅባቸው መድረኮች አንዱ ፓርቲዎቹ በሚመሯቸው ክልሎች ያሉት የክልል መገናኛ ብዙሀን ተቋማት

Read More
Oromia factions

የኦሮሞ ትግል መንታ ገፅታ!

Dec 18, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- ኦሮሚያ ክልል የለፉትን ሁለት አመታት ተከታታይ ተቃውሞዎችን በማድረግ ቀዳሚነቱን የያዘ የሀገሪቱ ክፍል ነው። በርካቶች ሞተዋል ከግማሽ ሚሊያን በላይ ተፈናቅለዋል። ተቃውሞው አሁንም እንደቀጠለ ነው። ለመሆኑ የኦሮሞ ኢትዮጵያውያን ተቃውሞ ከየት ተነስቶ የት ደረሰ? የኦሮሞ

Read More
IMF head, Christian Lagarde and PM Hailemariam

“ኒዎሊበራሉ” የዓለም የገንዘብ ድርጅት ኢህአዴግን ይታደገዋል?

Dec 16, 2017 0

12 ፋብሪካዎች ምርት አቁመዋል ዶላር በጥቁር ገበያ በድጋሚ አሻቅቧል ባንኮች የደንበኞቻቸውን የቁጠባ ብር ለመስጠት ያንገራግራሉ በመርካቶ የግንባታ ዕቃዎች ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ተከስቷል የብረት አምራቾች አኩረፈዋል፡፡ ከአቅም በታች እያመረቱ ነው ዋዜማ ራዲዮ- በሀገሪቱ መንግስት

Read More
Debretsion

ኢህአዴግ በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ውሳኔ ያሳልፋል

Dec 11, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ-የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በመጪዎቹ ቀናት “ወሳኝ” የተባለለትን ውሳኔ ያሳልፋል። ስራ አስፈፃሚው ያለፉትን ቀናት በስብሰባ ያሳለፈ ሲሆን በመጪዎቹ ቀናት አዳዲስ ውሳኔዎችን ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። በዚህ ስብሰባ የሀገሪቱን የወደፊት አቅጣጫ የሚቀይር የውሳኔ ሀሳቦች ቀርበው ውይይት

Read More
Tweets by @Wazemaradio